የአማራ ብሄርተኝነት ስንክሳር እና ያዘለው አደጋ (መስከረም አበራ)

በተማሪዎች እንቅስቃሴ ተፀንሶ የተወለደው የሃገራችን የፓርቲ ፖለቲካ ታሪክ መሰረቱን ያደረገበት ስታሊናዊ ርዕዮተ-ዓለም የዘመኑን ታጋዮች ቀልብ ከሃገራቸው የፖለቲካ አድባር አፋትቶ ከሩሲያ እና ቻይና ጋር ያዋደደ ነበር፡፡ ይህ ወደ ራስ ልዩ ሁኔታ በጥልቅ ለመመልከት ፋታ ያልተወሰደበት የፖለቲካ ግልቢያ ነው እስከዛሬ ያላባራ የመከራ…
በአርሲ ሮቤ ከተማ ግጭት ተቀሰቀሰ።

በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።ኢትዮ 360 መረጃ (ኢትዮ 360 ) በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት መቀስቀሱን ከስፍራው የደረሰን መረጃ አመለከተ። የአካባቢው…

በመስከረም አበራመስከረም 14 2012 ዓ ም በተማሪዎች እንቅስቃሴ ተፀንሶ የተወለደው የሃገራችን የፓርቲ ፖለቲካ ታሪክ መሰረቱን ያደረገበት ስታሊናዊ ርዕዮተ-ዓለም የዘመኑን ታጋዮች ቀልብ ከሃገራቸው የፖለቲካ አድባር አፋትቶ ከሩሲያ እና ቻይና ጋር ያዋደደ ነበር፡፡ይህ ወደ ራስ ልዩ ሁኔታ በጥልቅ ለመመልከት ፋታ ያልተወሰደበት የፖለቲካ…
ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ተጽዕኖ ለማሳረፍ የሚደረጉ መሯሯጦች ተቀባይነት የላቸውም – ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ

(ኢፕድ) ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ተጽዕኖ ለማሳረፍ የሚደረጉ መሯሯጦች ተቀባይነት የላቸውም – ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ፎቶ በሀዱሽ አብረሃ የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ዛሬ (መስከረም 14 ቀን 2012 ዓ.ም)…
ህገ ወጥ ምርቶች እገዳ ቢጣልባቸውም አምራቾቹ ስማቸውን በመቀየር ለገበያ እያቀረቡ ናቸው

ለጤና አደገኛ የሆኑ ምርቶች እገዳ ቢጣልባቸውም አምራቾቹ ስማቸውን በመቀየር ለገበያ እያቀረቡ ናቸው (ኢፕድ) – የኢትዮጵያ የምግብና የመድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ለጤና አደገኛ የሆኑ ህገ ወጥ ምርቶች ላይ የማስተካከያ እርምጃ ቢወስድም ድርጅቶቹ የምርቶቻቸውን ስም በመቀየር ለገበያ እያቀረቡ መሆናቸውን ገለጸ። የድርጅቶቹን ህገ ወጥ…

ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ አቤቱታቸውን ለማቅረብ ወደ ሀዋሳ የመጡት ሠራተኞች ለዶቼ ቨለ እንዳሉት ዞኑ በፈረሰበት ወቅት ከክልል ጀምሮ በመረጡባቸው ዞኖችና ወረዳዎች እንደሚመደቡ በክልሉ ባለስልጣናት ተገልጾላቸው ነበር። ይሁንእንጂ እስከአሁን የስራ ምደባው አልተሰጣቸውም ፣ ወርሃዊ ደሞዛቸውም ከባለፈው ሐምሌ ጀምሮ…