በመስቀል ደመራ በዓል አከባበር 55 ሰዎች መታሰራቸውን የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት አስታወቀ

BBC Amharic : በዛሬው የመስቀል ደመራ በአል አከባበር ላይ 55 የበዓሉ ታዳሚዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ህዝብ ግንኙነት እና ጉዳይ አስፈፃሚ መላከ ሕይወት አባ ወልደየሱስ ሰይፉ ለቢቢሲ ገለፁ። መላከ ህይወት አባ ወልደየሱስ እንደገለፁት…
ደብረዘይት የመስቀል ደመራ አልበራም ተባለ።

ደብረዘይት (ቢሾፍቱ) በጸጥታ ሃይሎችና በሰንበት ትምሕርት ቤት ተማሪዎች መካከል ያልተፈቀደ አርማ ይዛችኃል በሚል በተፈጠረ አለመግባባት ደመላው አለመለኮሱ ተሰምቷል አንድ የዓይን እማኝ እንደሚከተለው መረጃውን ልከዋል። ከቢሾፍቱ የአይን እማኝ… “ከኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን መንገድ ላይ ስንደርስ ያልተፈቀደ አርማ ይዛችኃል በሚል አታልፉም አሉን/የፀጥታ አካላት/።…

አስደንጋጭ ሚስጥራዊ መረጃ፦  በህወሓቱ ጌታቸው ረዳ እና በግብፁ የደህንነት ኃላፊ የተዘጋጀው ፕሮፖዛል! (ስዩም ተሾመ) በምስሉ ላይ የሚታዩት አራት ሰዎች ስም፤ ከግራ ወደ ቀኝ፡- 1ኛ- የግብፅ ደህንነት መስሪያ ቤት ኃላፊ ካሊድ ፋውዚ (khalid Fawzy)፣ 2ኛ- ፍልስጤማዊው መሃመድ ዳህላን (Mohammed Dahlan)፣ 3ኛ-…
የደመራ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማንያን ዘንድ ተከበረ፡፡

የደመራ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማንያን ዘንድ ተከበረ፡፡ Walta : ይህ በዓል የሚከበረው በ326 ዓመተ ምህረት መስከረም 17 የንጉሥ ቆስጠንጢኖስ እናት ንግሥት ዕሌኒ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል ፍለጋ የጀመረችበት ዕለት በመሆኑ እንደሆነ ይነገራል፡፡ በተለይ የደመራ በዓል በመስቀል አደባባይ በመከበር…

DW : ኢትዮጵያ ዉስጥ ርዕሠ-ከተማ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የአካባቢዎች ከአራት ወራት በፊት የተከሰተዉ የኮሌራ በሽታ አሁንም የጤና ሥጋት እንደሆነ ቀጥሏል።ኦሮሚያ መስተዳድር ሻሸመኔ ከተማ ነዋሪ የነበሩ አንድ ሰዉ ትናንት በብሽታዉ መሞታቸዉ ተዘግቧል።የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ወረርሽኙን ለመግታት እየጣረ መሆኑን አስታዉቋል።ይሁንና ወቅቱ…