ከደብረ ዘይት የሚሰማው ነገር ደስ አይልም በደብረዘይት ከንቲባ ቢሮ አቡነ ጎርጎሪዮስ ታግተዋል በሚል ተቃውሞ ተነሳ ከመዘጋጃ ቤቱ ባለ ሥልጣናት ጋር ለመወያየት ወደ ከንቲባዋ ቢሮ ያመሩት የምሥራቅ ሸዋው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ እስከ አሁን ከመዘጋጃ ቤቱ ያለመውጣታቸው ተቃውሞ አስነስቷል…
ለ14 ዓመታት ያህል ኦነግ ነው ብሎ አቶ ጌታቸው አሰፋ ይከታተለኝ ነበር – አቶ ጁነዲን ሳዶ

“ ለ14 ዓመታት ያህል ኦነግ ነው ብሎ አቶ ጌታቸው አሰፋ ይከታተለኝ ነበር፤ እርሱ የኦሮሞ ብሔርን ማየት አይፈልግም፤ ኦሮሞ ከሆንክ አንተ ለእርሱ ኦነግ ነህ ማለት ነው ” አቶ ጁነዲን ሳዶ (ኢፕድ) አቶ ጁነዲን ሳዶ ከአዲስ ዘመን ጋር ካደረጉት ቃለምልልስ መካከል የተወሰዱ…

የህወሓት ታግይ አቦይ ስብሃት ነጋ ከአውሎ ሚዲያ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ነው። ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ሰፋ ያላ ምላሽ ሰጥተዋል። አቦይ ስብሃት ከተናገሩት መካከል፦ “27 ዓመት ጨለማ ነበረ፣ የጥፋት ዘመን ነበረ፤ ውሸት። በ27 ዓመት ውስጥ በአገሪቱ ውስጥ ለተፈጠሩ ጥፋቶች በሙሉ ተጠያቂው ህወሓት…
የቢሾፍቱ ከተማ  ከንቲባ ይቅርታ እንደጠየቁና በዓሉ በድምቀት እንዳከበሩት ተሰማ

የመስቀል ደመራ አከባበር ውዝግብ በቢሺፍቱ ከተማ BBC Amharic : ትናንት ከኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን ተነስተው፤ ወደ ደመራ ለመሄድ መንገድ ላይ ሳሉ፤ “ያልተፈቀደ ሰንደቅ አላማ ይዛችኋል” በሚል ማለፍ መከልከላቸውን የቢሾፍቱ ኪዳነ ምሕረት አገልጋዮችና ምዕመናን ለቢቢሲ ተናገሩ። የዓደአ ወረዳ ቤተክህነት ጸሀፊ መጋቤ ጥበብ…

የኢትዮጵያ መንግስት በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ ተጽእኖ ለመፍጠር ካድሬዎችን በክፍያ ማሰማራቱን አንድ ጥናት ጠቆመ። ኒውዮርክ ታይምስ ይፋ ባደረገው ጥናት መሰረት ሰባ ሐገራት የተሳሳተ መረጃን የምያሰራጩ የማሕበራዊ ሚዲያ ካድሬዎች አሏቸው። Ethiopia’s ruling party hired people to influence social media conversations in its…
“ይህን ሁሉ መከራ ተቀብዬ እንዴት አስታዋሽ አጣለሁ!?” – ጋዜጠኛ ዳንኤል ገዛኸኝ

የታምራት ጠባሳና ያልታበሰው እንባ! ታምራት ላይኔ የፈፀሙትን ሙስና በተመለከተ ማስረጃ ነቅሰው በጋዜጣ ዘገባ የሰሩ ሁለት ጋዜጠኞች በፖሊስ ተይዘው ሲደበደቡ በሰለጠኑ ውሾች እንዲነከሱ ተደርጎል። እጅግ የሚዘገንን ነበር! ጋዜጠኛ ዳንኤል ገዛኸኝና ግሩም ተ/ሃይማኖት ናቸው ይህ ግፍ የተፈፀመባቸው። ለ14 ቀናት ግፍ ተፈፅሞበት ፍ/ቤት…