በኢትዮጵያ ህዳሴው ግድብ ዙሪያ የግብጽ ሚኒስትር በካይሮ ከሚገኙ የአፍሪካና የአረብ አገራት አምባሳደሮች ጋር መከሩ

የግብጽ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በካይሮ ከሚገኙ የአፍሪካና የአረብ አገራት አምባሳደሮች ጋር በኢትዮጵያ ህዳሴው ግድብ ዙሪያ መምከሩ ተገለጸ። በግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑት አምባሳደር ሃምዲ ሳናድ ሎዛ በኢትይጵያ የህዳሴው ገድብ ዙሪያ መቀመጫቸውን ካይሮ ካደረጉ የአፍሪካና…

በደቡብ አፍሪካ አምስት ኢትዮጵያዊያን በሰው እገታ ወንጀል ተጠርጥረው ታሰሩ። ኢትዮጵያዊያኑ በደቡብ አፍሪካ ፖሊስ ተጠርጥረው የታሰሩት ሶስት እንስት ህጻናትን በማገት ሲሆን ለእያንዳንዱ ህጻናት 50 ሺህ የደቡብ አፍሪካ ራንድ እንዲከፈላቸው የህጻናቱን ቤተሰቦች እንደጠየቁ ኒውስ24 የተሰኘው ጋዜጣ ዘግቧል። ተጠርጣሪዎቹ ያገቷቸው ህጻናት ወላጆች ኢትዮጵያያን…
የሕዳሴውን ግድብ አስመልክቶ ለተነሳው ቀውስ ኢትዮጵያ ተጠያቂ ናት ሲሉ የግብጽ ባለስልጣን ተናገሩ

ለሚመጣው የቀጠናው ቀውስ ኢትዮጵያ ኃላፊነቱን መውሰድ አለባት ብለዋል። የሕዳሴውን ግድብ አስመልክቶ ለተነሳው ቀውስ ኢትዮጵያ ተጠያቂ ናት ሲሉ የግብጽ ባለስልጣን ተናገሩ ። ባለስልጣኑ ይህንን የተናገሩት ከተባበሩት መንግስታት አንድ ባለስልጣን ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ የተባበሩት መንግስታት ባለስልጣን ጉዳዩ እንዳሳሰባቸው በመግለጽ የሕዳሴውን ግድብ…
የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት አወገዙ፡፡

በሰልፎቹ የተሳተፉ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በቤተ ክርስቲያኗ እና በምዕመኖቿ ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት አወገዙ፡፡ (አብመድ) –  ዛሬ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሀይማኖት ተከታዮች በቤተ ክርስቲያኗ እና በምዕመኖቿ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ጥቃት በማውገዝ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡ በቤተ…
በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡

(አብመድ) – “በቤተ ክርስቲያኗ እና በምዕመኖቿ ላይ እየደረሰ ያለው ግፍና መከራ ይቁም!፤ ጉዳት የደረሰባቸው አብያተ ክርስቲያናት ሊገነቡ ይገባል፤ ሀገርን ከነክብሩ፣ ዘመንን ከነአቆጣጠሩ፣ አንድነትን ከነፍቅሩ ያቆየች ቤተ ክርስቲያን ውለታዋ ይህ ሊሆን አይገባም፤ የቤተ ክርስቲያንን ህልውና መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው!” የሚሉ መልዕክቶች…
ጊፋታ የወላይታ ህዝብ የዘመን መለወጫ በዓል እየተከበረ ነው

የወላይታ ህዝብ የዘመን መለወጫ ጊፋታ በዓል እየተከበረ ነው የወላይታ ህዝብ የዘመን መለወጫ ጊፋታ በዓል በዕርድና በተለያዩ ባህላዊ ስነ-ስርዓቶች እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳውን ጨምሮ ሌሎችም የደቡብና የተለያዩ ክልሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል…

አዘዞ ጎንደር በተቃውሞ ላይ ነች በአሁኑ ሰዓት ምንም እንቅስቃሴ የለም። ወደ መተማ የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተዋል። ብዙ ህዝብም ባሁኑ ሰዓት ሎዛ ማሪያም በሚገኘው መከላከያ ካምፕ ተሰብስቧል። የአማራ ልዩ ኃይልም ህዝቡ ወደ ካምፑ እንዳይጠጋ እየተከላከለ ነው። እዚህ ካምፕ ላይ ከአዲሶቹ 19 የአማራ…
የሳኡዲ አረቢያው ንጉሥ ሳልማን የግል ጠባቂ ጠባቂ በጥይት ተገደለ

የሳኡዲው ንጉሥ ሳልማን ቢን አብዱላዚዝ የግል ጠባቂ የነበረው ግለሰብ ከጓደኞቹ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ተተኩሶበት መገደሉን ባለስልጣናት አስታወቁ። ጀነራል አብደል አዚዝ አል ፋጋም ቅዳሜ ምሽት ላይ ነበር ጓደኛውን ለመጠየቅ በሄደበት ከሞሃመድ ቢን ሚሻል ሰል አሊ ጋር ግጭት ተፈጥሮ ለሞት የበቃው። የፖሊስ…

ከስም ለውጥ በፊት ስር ነቀል የመዋቅርና የፖሊሲ ለውጥ ሊጀመር ይገባል። ( ምንሊክ ሳልሳዊ) ኢሕአዴግም ተዋኻደም አልተዋኻደም ፤ ኢሕአዴግ ኢሕአዴግ ነው። የስም ውሕደት ብቻውን ዋጋም የለውም ፤ በነብስም በስጋም ካልተቀየረ ለውጥም አያመጣም። ካሁን ቀደም እንዳልነው አሮጌው ኢሕአዴግ ተቀብሮ አዲስ ኢሕአዴግ መወለድ…
ኳታር ሙቀቱ እንኳን ለሩጫ ውድድር ቆሞ ለመራመድ አስቸጋሪ ሆኖ ነው ያገኘነው !

BBC Amharic : በኳታር የሚገኘው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን በሀገር ቤት ከነበረው ቀዝቃዛ የአየር ጸባይና ከፍተኛ ዝናብ አንጻር ወደ ኳታር ሲሄድ በሙቀት ምክንያት መቸገሩን የቡድኑ መሪ የሆኑት ዶክተር በዛብህ ወልዴ ለቢቢሲ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ቡድኑ መሪ ዶክተር በዛብህ ወልዴ ”ሙቀቱ ከፍተኛ ሊሆን…