ይህን ጉዳይ እንደዋዛ መመልከት ዋጋ ያስከፍላል። እስካሁን በታላቅ እምነትና ጽናት የአቢይን መደመር ፍልስፍና ከልብ በመቀበል አብረን ቆመናል። ለአገር ስንልም ነው። እኔ በተወለድኩበት ዘመን የዚህ ጎሳ የዚያ ጎሳ ሳንባባል ለአንዲት አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ቆስለናል፣ ሞተናልም። የማውቃት ኢትዮጵያ ገጽታዋ እንደ ዛሬ…

እስከመቼ? እስከመቼ ኢትዮጵያና ህዝባችን ለግል ዝናና ለስልጣናቸው ሲሉ ግለሰቦችና ቡድኖች በሚወስዱት የህዝብን ፍላጎት ያልጠበቀ እርምጃና ትርክት ስንንገላታና ስንጨነቅ፣ ስንፈናቀልና ስንሰደድ፣ ስንራብና ስንገደል እንኖራለን? እስከመቼስ ህዝባችንን እንመራለን፣ እናስተዳድራለን ብለው ስልጣን በጨበጡና ለስልጣን በሚያንጋጥጡ ግን  በተግባራቸው  ለአንድነታችን፣ ለታሪካችንና ለቀጣይነታችን  ደንታቢስና ደካማ በሆኑ…

ሠበር ዜና ቄሮ መጨረሻው እንዲህ ሆነ ፣ የቄሮ መንጋ በጅማ የአብይ ደጋፊች እና የጀዋር ደጋፊወች ዕርስ በዕርስ በከባድ ጦርነት ላይ እየተጨፈጨፉ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል፣ ጉዳዩ እጁግ ትኩረት የሚያስፈልገው የማህበረሰብ የሞራል ውድቀት በመሆኑ የምትመለከቱትን መንጋ ከጋርዮሽ አስተሳሰብ እንዴት ማላቀቅ እንደሚቻል የኢትዩጱያ…

ከጥቅምት ዐሥራ ሁለት ጀምሮ በኦሮሚያና ሐረሪ ክልሎች እንደዚሁም በድሬደዋ ከተማ በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎችና በተከሰቱ ሁከቶች የ78 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። ከ400 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ክፍል ቋንቋዎችና ዲጅታል ዘርፍ ኃላፊ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። #Ethiopia #VOAAmharic
ዶ/ር አብይ Vs ኦቦ ጃዋር ነው : “ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ” ወይም እንደ ድንጋይ ስትቀጠቀጥ ትኖራታለህ !

ዶ/ር አብይ Vs ኦቦ ጃዋር ነው : “ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ” ወይም እንደ ድንጋይ ስትቀጠቀጥ ትኖራታለህ ! (ስዩም ተሾመ) አሁን ያለን አማራጭ ሁለት ናቸው፤ ወደፊት መራመድ ወይም ባለንበት መርገጥ። እንደ ሀገር ለወደፊት መራመድ የሚቻለው የሀገሪቱን ሰላምና አንድነት ማስከበር እና በእኩልነት…

BBC Amharic : በአንድ ጭብጥ ላይ ብቻ ያተኮረው የዛሬው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መግለጫ ከሰሞኑ በኦሮሚያ፣ ሐረሪ ክልሎችና እንዲሁም በድሬዳዋ አስተዳደር ተከስተው በነበሩ አለመረጋጋቶች፣ መፈናቀልና ጥቃቶች ዙርያ 78 ሰዎች መገደላቸውን ገልጿል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፕሬስ ሴክሪታሪ ጽሕፈት ቤትን ወክለው መግለጫውን የሰጡት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከባሕር ዳር ወደ መርጦ ለማርያም ይጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ መኪና ተገልብጦ ቢያንስ የ15 ሰዎች ሕይወት ማለፉንና በርካቶች መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ። ዛሬ አመሻሽ የተከሰተው የትራፊክ አደጋ የደረሰው በምዕራብ ጎጃም ዞን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ከገረገራ…