በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢህአዴግና የኦዲፒ ሊቀ መንበር እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ የኦዲፒ ምክትል ሊቀ መንበርና የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ፣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ሊቀ መንበር አቶ…
የኢትዮጵያ የማራቶን ውድድር ሯጮች ላይ ምንም አይነት የእገዳ ውሳኔ አልተላለፈም ተባለ

የእገዳ ውሳኔ አልተላለፈም ተባለ የኢትዮጵያ የማራቶን ውድድር ሯጮች ላይ ምንም አይነት የእገዳ ውሳኔ እንዳልተላለፈ ከአትሌቶቹ ጋር ካታር የሚገኙት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቴክኒክ ዳይሬክትር ዱቤ ጂሎ ለቢቢሲ ተናገሩ። በካታር ዶሃ እየተካሄደ ባለው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ በማራቶን ውድድር ላይ የተሳተፉት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚያገለግሉና በስራቸው ጥሩ አፈጻጸም ላሳዩ 493 ሰራተኞች የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተላቸው። የማበረታቻ ሽልማቱ ከጽዳት ሰራተኞች ጀምሮ እሰከ ከፍተኛ ባለሙያዎች የተካተቱበት መሆኑን የከንቲባ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የማበረታቻ ሽልማቱ…
The Prospects of Ethiopia’s 2020 General Election

By Getachew Zeru Gebrekidan  Monday, September 30, 2019 Prime Minister Abiy Ahmed alongside military commanders. Photo courtesy of the Office of the Prime Minister of Ethiopia via Wikipedia Commons.  Ethiopia has undergone some crucial political development since the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front…
ገበሬዎች አሸባሪ ተብለው በስህተት መገደላቸው ተገለጠ

ዩናይትድ ስቴትስ ሶማሊያ ውስጥ ሦስት በግብርና የሚተዳደሩ ሰላማዊ ሰዎችን አሸባሪዎች ናቸው በሚል መግደሏን አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው የሰብአዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት ዛሬ ይፋ አደረገ። የሦስቱ ሶማሌያውያን ግድያ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር «ዘግናኝ ጥሰት» መፈጸሙን አመላካች ነው ብሏል ሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቱ። ከስድስት…
“የዶሃዉ የሙቀት ኃይለኛነት” የማራቶን ሯጮችን እስከሞት ሊያደርሥ ይችል ነበር – አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ

የኦሎምፒክ እና የዓለም ሩጫ ባለድሉ ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረ-ሥላሴ በካታር ዶሃ የዓለም አትሌቲክስ ውድድር የተጀመረበት ከፍተኛ የሙቀት ወቅት ትክክለኛ ጊዜ አይደለም አለ። አሶሽየትድ ፕሬስ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴን ጠቅሶ እንደዘገበዉ «የዶሃዉ የሙቀት ኃይለኛነት» የማራቶን ሯጮችን እስከሞት ሊያደርሥ ይችል ነበር። ባለፈው ዐርብ…