“ሕዝቡ ከዚህ በኋላ የሚፈልገውን ሃሳብ ያቀረበለትንና የሚፈልገውን አካል የመምረጥ እድል አለው” – ጠ/ሚ ዐብይ

BBC Amharic : ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ቀጣዩ ምርጫ በማያጠራጥር ሁኔታ ግልጽ፣ ዴሞክራሲያዊና ፍትሃዊ እንደሚሆን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ትናንት አዲስ አበባ ውስጥ በተፈራረሙበት ወቅት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አክለውም…
ኦሮምኛን ጨምሮ ተጨማሪ ቋንቋዎችን የፌደራል የሥራ ቋንቋ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ጠ/ሚ ዐብይ ተናገሩ

BBC Amharic : ኦሮምኛን ጨምሮ ተጨማሪ ቋንቋዎችን የፌደራል የሥራ ቋንቋ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኦሮሚያ ክልል ቴሌቪዥን (ኦቢኤን) ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደተናገሩት ኦሮምኛን ጨምሮ ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የፌደራል መንግሥቱ የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ…

Sheger FM : “የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ያቀረብነውን የተቃውሞ ድምጽ ካልተመለከተ የረሃብ አድማ ለ2 ቀናት እናደርጋለን” ሲሉ የ70 የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተባባሪ ኮሚቴ ተናገረ፡፡ የ70 የፖለቲካ ፓርቲ አስተባባሪ ኮሜቴ ነን ያሉ ፖለቲከኞች በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፅህፈት ቤት በሰጡት መግለጫ፣ የፀደቀውን…