ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) መስከረም 21 2012 ዓ ም (ጥቅምት 02 ፣  2019) መግቢያ እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ወደ ኋላ በቀሩ አገሮች ውስጥ በሃይማኖትና በብሄረሰብ ስም ተሳቦ በየጊዜው የሚነሳው መጋጨትና እንዲያም ሲል መገዳደል ዋናው ምክንያት ሌላ ነገር ሳይሆን በእነዚህ አገሮች ውስጥ መካሄድና…

በጭልጋ ወረዳና አካበቢው የተፈጠረውን ግጭት የክልሉ ባለስልጣናት “የውክልና ጦርነት” በማለት በተደጋጋሚ ገልጸውታል። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ደግሞ ይህንኑ በቅርቡ “አንድ ሁለት ተብለው በሚቆጠሩ ማስረጃዎች ይፋ እናደርጋለን” ብለዋል።…
ናዝሬት አዳማ ውስጥ አጎት የወንድሞቹን ልጆች አርዶ ተሰውሯል

አጎት የወንድሞቹን ልጆች አርዶ ተሰውሯል የናዝሬት ህዝብ ይህን ግፍ ልትቃወም ይገባል! የ13 አመት ህጻን ተማሪ (ቁ.4 ት.ቤት)እና የ21 አመት ወጣት እሙካ የተባለች ለ4 አመት አረብ ሃገር ሰርታ ቤተሰብ ስትረዳ የቆየች ሁለቱን እህትማማች የወንድማቸው ወንድም አጎታቸው በራሱ ቤት ሚግራ ተብሎ በሚጠራው…
በልመና የሚተዳደሩ ሰዎች ሦስተኛ ዲግሪ ካላቸው መምህራን እኩል ገቢ ያገኛሉ

(ኢፕድ) የአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች ለልመና በተሰማሩ ሰዎች መወረራቸው ለተመልካች ግራ የሚያጋባ ነው። እነዚህ ሰዎች የልመና ስልታቸው የተለያየ ሲሆን፤ በግጥምና በዜማ ፣ ጨቅላ ሕፃናትን በመታቀፍና በማስለቀስ፣ የሰውነት አካልን የመኪና ግራሶ በመቀባት ከፍተኛ ቁስለት ያለው በማስመሰል፣ ባስ ሲልም ከዚህ ቀደም…