አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የሚከበረው የኢሬቻ በዓል የዋዜማ ስነ ስርዓት በርካታ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና ተሳታፊዎች በተገኙበት በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ በአዲስ አበባ እየተካሄደው በሚገኘው በዚህ የኢሬቻ የዋዜማ ስነ ስርዓት ላይ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር…
ከ30 በላይ የአዲስ አበባ መንገዶች ተዘግተዋል – ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ተከስቷል።

ከ30 በላይ የአዲስ አበባ መንገዶች ተዘግተዋል። በአዲስ አበባ ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ተከስቷል።መንገድ መዘጋቱ ለመጉላላትና ለችግር ዳርጎናል ሲሉ ነዋሪዎች ገልጸዋል። የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የሚከናወኑ ልዩ ልዩ ስነ-ሥርአቶች ተጀምረው እስከሚጠናቀቁ ድረስ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ ለተሽከርካሪ ዝግ…
ለእሬቻ በዓል 5 ገንዳዎች ውሐ ተሞልተው የተዘጋጁ ሲሆን 50 ቦቴዎች ተሳትፈዋል

በመስቀል አደባባይ በነገው ዕለት ለሚከበረው የኢሬቻ በዓል የዋዜማ በዓል ዝግጅት እየተደረገ ነው (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመስቀል አደባባይ በነገው ዕለት ለሚከበረው የኢሬቻ በዓል የዋዜማ ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡ ነገ በአዲስ አበባ መስቀል አደበባይ በሚከበረው በኢሬቻ በዓል ዝግጅት ዙሪያ ፋና ብሮድካስቲንግ በአከባቢው ቅኝት አድርጓል፡፡ የበዓሉ…
የብሮድካስት ባለስልጣን ግጭት በመቀስቀስ ላይ የተጠመዱ የንግድና የመንግሥት የመገናኛ ብዙኃንን አስጠነቀቀ፡፡

የብሮድካስት ባለስልጣን የመገናኛ ብዙኃንን አስጠነቀቀ፡፡ (አብመድ) የዘገባ የይዘት ምንጭን ከአንድ ወገን ብቻ በማድረግና የዘገባ ትክክለኝነትን በመጣስ በሕዝቦች መካከል የእርስ በርስ ግጭት በመቀስቀስ ላይ የተጠመዱ የንግድና የመንግሥት የመገናኛ ብዙኃን ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጠን አሳሰበ፡፡ ባለስልጣኑ እነዚህን ተቋማት ከመደገፍና ከማስተማር…
የፖሊስ የምርመራ ጥራት መጓደል፣ የክስ ጥራትና ሀሰተኛ ምስክር ለፍትሕ ስርዓቱ ችግር ናቸው ተባለ

የፖሊስ የምርመራ ጥራት መጓደል፣ የክስ ጥራትና ሀሰተኛ ምስክር ለፍትሕ ስርዓቱ ችግር ናቸው ተባለ (አብመድ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቢ ሕግ መስሪያ ቤት የ2011 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በግምገማ ሂደቱ ላይ የተሳተፉት የደቡብ ወሎ ዞን ጠቅላይ ዐቃቢ ሕግ መምሪያ የወንጀል የሥራ…

የ2012 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ የ2012 የትምህርት ዘመን የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት መግቢያ ነጥብን ይፋ አድርጓል። ኤጀንሲው የኢንዱስትሪውን የሰው ሃይል…

DW : የአፋርና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ተደጋጋሚ ግጭቶች የተስተዋሉባቸው ሥፍራዎች ናቸው። በነዚህ አካባቢዎች በየጊዜው ለሚነሱ ግጭቶች መንግሥት ዘላቂውን መፍትሄ እንዲሰጥ የአፋር ነፃ አውጪ ግንባር ጠይቋል። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/60FBF180_2_dwdownload.mp3 በአፋርና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በየጊዜው ለሚነሱ ግጭቶች መንግሥት ዘላቂውን መፍትሄ እንዲሰጥ የአፋር…