ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅመስከረም 24 ቀን 2012 (10/05/2019) ” …የኦሮሞ ህዝብ እዚህ ከተማ ነው የተሰበረው እዚሁ ነው መገፋት የጀመረው በዛ ዘመን የነበሩት እነ ቱፋ ሙናን የነፍጠኛ ስርዓት እዚሁ ነው የሰበራቸው፤ ዛሬ የሰበረንን ስርዓት ሰብረን ኦሮሞ በተዋረደበት ከተማ ከብሯልና እንኳን ደስ አለን…

በትግራይ ክልል ‘ዓሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ’ (ዓዴፓ) የተባለ አዲስ የፖለቲካ ድርጅት ተመስርቶ መንቀሳቀስ ጀምሯል። የፖለቲካ ድርጅቱ በዋነኝነት የኢሮብ ብሄረሰብ አባላት በአጠቃላይ የትግራይ ህዝብ ፖለቲካ፣ ማሕበራዊና ኢኮኖምያዊ ጥያቄዎች ይዞ የሚንቀሳቀስ ፓርቲ መሆኑ ገልፅዋል። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/DA935F84_2_dwdownload.mp3 የዓሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አስተባባሪ አቶ ዶሪ አስገዶም ከዶቼቨለ…

ተማሪዎች ከተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ መቀያየር አይችሉም-ሚኒስቴሩ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ ይፋ ባደረገው ማሳሰቢያ ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ብቻ መማር እንዳለባቸው ጠቅሷል። ባወጣው ማሳሰቢያው“ ማንኛውም ተማሪ ከተመደበበት ዩኒቨርስቲ ወደሌላ ዩኒቨርስቲ መቀያየር እንደማይቻል የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ያስታውቃል።” ሲል…

በእዚህ ውስጥ ያልተካተቱ በርካታ ሲሆኑ ከነዚህ አንዱ የኢንጂነሪንግ ዳይሬክተር አቶ ዮናስ ዮሀንስ ይገኝበታል። የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አየር መንገዱን መደበቂያ አድርጎ ውሎ እና አዳሩን ሚዲያ ላይ አድርጎ ተአምር የሰራ ቢያስመስልም ብዙ የተበላሹ እና የተቀበሩ ነገሮች ነገ ላይ ሲመነዘሩ አየር…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)   በጎንደር ከተማ በ70 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ሄርፋዚ ሪዞርት ተመረቀ። የሄርፋዚ ሪዞርት መስራች እና ባለቤት አቶ ፋንቱ ጎላ በምርቃት ሰነስርዓቱ እንደተናገሩት ሪዞርቱ በ70 ሚሊየን ብር ወጪ መገንባቱን ተናግረዋል። የመጀመሪያው ምዕራፍ የተጠናቀቀ ሲሆን ቀሪ የማስፋፊያ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል በ2011ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 600 እና ከዛ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በባህር ዳር ከተማ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ በሽልማት ስነ-ስርዓቱ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ይልቃል ከፋለ በክልሉ በመደበኛ…