ሕዝብን ዝም ለማሰኘትና ፍርሐት ለመልቀቅ የተነደፈው ሽብርና የጥላቻ ዲስኩር ሊቆም ይገባል።(ምንሊክ ሳልሳዊ) የሐገርንና የሕዝብን ሰላም እየነሳ ያለው መንግስታዊ መዋቅሩና በጉያው የታቀፋቸው ዘረኞች ናቸው ብለን መጮኽ ከጀመርን ቆየን።መንግስታዊ መዋቅሩ ውስጥ ያሉት የመንግስት ባለስልጣናትና በእቅፎቻቸው ያሉ ዘረኞች ጥላቻ እየነዙ ሰላምን እያደፈረሱ ነው።…
ሰላምና ደኅንነት ከማይፈልጉ አካላት ጋር በድብቅ ትሥሥር አላቸው የተባሉ የወረዳ አስተዳዳሪና የድርጅት ጉዳይ ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡

የአማራ ክልል የአበርገሌ ወረዳ አስተዳዳሪና የድርጅት ጉዳይ ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የአበርገሌ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ እና ሁለት የድርጅት ጉዳይ የሥራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የወረዳው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ለአብመድ በስልክ…

ኢትዮ 360 – በድሬደዋ ከተማ እንዲበተኑ የተደረጉ ወጣቶች ባደረሱት ጥቃትና ዝርፊያ በርካታ ነዋሪዎች ተጎድተዋል።- የከተማዋ ነዋሪዎች በድሬደዋ ዛሬ ጠዋት በተሽከርካሪ ተጭነው ከተማው ውስጥ እንዲበተኑ የተደረጉት ወጣቶች በየቤቱ ድንጋይና የጠርሙስ ስብርባሪ በመወርወር ባደረሱት ጥቃት በርካታ ሰዎች መጎዳታቸው ተገለጸ። ኢትዮ 360 ወደ…
በቃ!!! ዐቢይም ሆነ ተስፋ ያደረግንባቸው የለውጥ አመራሮች አልቻሉም።-ጋዜጠኛ ደረጀ ሀ/ወልድ

በቃ!!! – ጋዜጠኛ ደረጀ ሀ/ወልድ በለውጡ አመራሮች ሙሉ እምነት አሳድሬ በሙሉ ልቤ ስደግፋቸው ቆይቻለሁ። የዐቢይ አሕመድን የመጀመሪያ የፓርላማ ቀናት ንግግር ሥሰማ አልቅሻለሁ። በለማ መገርሳ “ኢትዮጵያዊነት ሡስ ነው” ንግግር እንባዬን ረጭቻለሁ። “እግዚአብሔር ኢትዮጵያ መከራዋን በቃሽ ሊላት ነው” በሚል ተስፋና ደስታ ለተደጋጋሚ…

ግልፅ ደብዳቤ ለአቶ ሽመልሽ አብዲሳ፤ (ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ) የተወሰንን ግለሰቦች ኦሮአማራ እያልን ስንጮህ ሕውሃት እና የኦነግ አጋሮች ሲሰድቡን ከረሙ፡፡ የእነርሱ መንጫጫት እንብዛም አሳስቦን አያውቅም ነበረ፡፡ አሁን ደግሞ በሚያስደነግጥ እና በሚያሳፍር ትችት እና ዲስኮርስ የአማራን እና የኦሮሞን ግንኙነት ለማክሰም ሞከርክ፡፡ ሆኖም…

የሸገር የአርብ ወሬ – የግጭቶች አለማቋረጥ ሰበቡ የአፈታት ዘዴያቸው አለመገኘት ይሆን ? የኢትዮጵያ ሕዝብ በደህንነቱ ላይ ስጋት እንደገባው ነው፡፡ አሁንም፣ እዚህም እዚያም ግጭቶች እየተቀሰቀሱ የሕይወት እና የንብረት ውድመቱ ቀጥሏል፡፡ የግጭቶች መነሻ የሆኑት የአስተዳደር በደልና የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተሻሻሉ የፖለቲካው ምህዳር…

(ኢዜአ) – የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ የውህደት ሃሳብ አገራዊ አንድነትን ለማስቀጠል የሚደረገውን እንቅስቃሴ የሚያጠናክር ነው ሲሉ የሐረሪ ብሔራዊ ሊግ ሊቀመንበር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የኢህአዴግ ምክር ቤት የውህደት ውሳኔን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ…