በዚህ ዓመት የሚደረገው ምርጫ ባለፉት ምርጫዎች የታዩት ጉድለቶችን የሚያርም ለማድረግ መንግሥት ቁርጠኛነት እንዳለው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት አስታወቁ።

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ እስራኤል የሚገኙ ኤርትራውያን ጥገኝነት ጠያቂዎች ወደሃገራቸው መመለስን ጉዳይ አስመልክቶ ከቤንጃሚን ኔታንያሁ ጋር ያደረጉት ውይይት የለም ሲሉ የፅህፈት ቤታቸውን ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጡ።

ሴፕቴምበር 5 ቀን 2019 እ.ኤ.አ በእስታቫንገር ኖርዊ ውስጥ በአለማችን የመጀመርያው ረዥሙ ማለትም 21 ኪሎ ሜትር የሆነው የባሕር ስር የመኪና መንገድ ወይም በእንግሊዝኛ “ሪፋስት”፣ በተሰራው መንገድ ስር፣ በተዘጋጀው የግማሽ ማራቶን ሩጫ ላይ ኗሪነቱን ኖርዎ ያደረገው ኢትዮጵያዊ አትሊት ፍሬው ዘነበ ብርቅነህ በአንደኝነት…

ትናንትና ከትናንት በስቲያ በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ አጣዬ አካባቢና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን አጎራባች ቀበሌዎች ተፈጥሮ የነበረው ውጥረት እየተረጋጋ መምጣቱን የፀጥታ ኃይሎችና ኅብረተሰቡ ገልፀዋል፡፡

ትናንትና ከትናንት በስቲያ በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ አጣዬ አካባቢና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን አጎራባች ቀበሌዎች ተፈጥሮ የነበረው ውጥረት እየተረጋጋ መምጣቱን የፀጥታ ኃይሎችና ኅብረተሰቡ ገልፀዋል፡፡

“ህውሓት እጁ እንደሌለበት የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ያውቃል” – አቶ ጌታቸው ረዳ ሰሞኑን በጎንደር ከተማና አካባቢው ተከስቶ የነበረው ግጭትና አለመረጋጋት መስከኑን የገለጸው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን፤ ‹‹ከግጭቱ ጀርባ ህውሓት ወይም የጎረቤት ክልል ተሳትፎ እንዳለ አረጋግጫለሁ” በማለት መረጃውን በቅርቡ ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ…

#ሰበር ዜና የዶ/ር አብይ እሹሩሩ ይብቃ፤ ወይ እኛን ወይንም ደግሞ ፅንፈኞቻቸውን ይምረጡ! አቶ ዩሀንስ ቧያሌው ከህውሓት ጋር ጨርሰናል አብረን መቀጠል አንችልም ድሮ ቀረ!! አሁን የቀረው ዶከተር አብይ ሁለት ምርጫ አለው ከኛ ጋር ወይም ከህውሓትና ከፅንፈኞቻቸው ጋር። ዶክተር አብይ የተሸከማቸውን የኦሮሞ ፅንፈኞችን…

Keto Body Tone Australia is an up-to-the-minute slimming pill that triggers ketosis in, both men and women. This pure keto supplement motivates you, and lets you derive your desired weight loss results, at speed. It acts like your support system…