በአዲስ አበባ ካሳ ተከፍሏቸው ለተጠናቀቁ አርሶ አደሮች ተጨማሪ የኮንዶሚኒየም ቤት ለመስጠት የተያዘው ቀጠሮ ላልተወሰነ ጊዜ ተላለፈ።

  የአዲስ አበባ ህዝብ ኮንዶሚኒየም ይደርሰኛል ብሎ 13 አመት ሙሉ ሲቆብ ኖሮ በቆጠበው ገንዘቡ ማግኘት የነበረበትን ቤት መከልከሉ ሳያንስ በዛሬው እለት 500ሽህ ብር ካሳ እና 500 ካሬ ሜትር ምትክ መሬት ለተሰጣቸው አርሶ አደሮች ጭምር ተጨማሪ የኮንዶሚኒየም ቤት ለመስጠት በከንቲባ አቅዶ…
ከዳካር-ባማኮ-አዲስ አበባ ይበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ባጋጠመው የቴክኒክ እክል ምክንያት ሴኔጋል አረፈ

ከዳካር-ባማኮ-አዲስ አበባ ይበር የነበረው ንብረትነቱም የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው የበረራ ቁጥር ET-908 አውሮፕላን ባጋጠመው የቴክኒክ እክል ምክንያት እዛው ሴኔጋል ለማረፍ መገደዱ ተሰማ። B767-300 አውሮፕላን በመደበኛ በረራ ከሴኔጋል ዲአስ በማሊ ባማኮ አድርጎ አዲስ አበባ ለመብረር ጉዞ ጀምሮ ነበር ተብሏል። የበረራ ቁጥር…
የአማራ ክልልን ሰላምና ጸጥታ ለማወክ አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን የጀመሩትን ዘመቻ እንዲያቆሙ ተጠየቀ

አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ተቋማት የአማራ ክልልን ሰላምና ፀጥታ ለማወክ የጀመሩትን ዘመቻ እንዲያቆሙ ተጠየቀ አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን የአማራ ክልልን ሰላምና ጸጥታ ለማወክ የጀመሩትን ዘመቻ በአፋጣኝ እንዲያቆሙ አመራሮች ጠየቁ። የብሮድካስት ባለስልጣን ችግሩን ለመፍታት ለመገናኛ ብዙሃኑ ሙያዊ እገዛ እንደሚያደርግ ገልጿል። የአገሪቷ የለውጥ ሂደት…
የአማራ ክልል ሻለቃ አስቻለው ደሴን መግደሉን አመነ

(አብመድ) በደቡብ ጎንደር ዞን የጸጥታ ችግር በመፍጠር ተጠርጥሮ በህግ የሚፈለግ ግለሰብ በጸጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍቶ በአጸፋ ምላሽ ህይዎቱ ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ የደቡብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ብርሃኑ ገላው ለአብመድ እንደገለጹት የቀድሞ የፌዴራል ፖሊስ አባል እንደነበረ…

Keto Vatru NZ claims to be an amalgam of natural ingredients and also, void of false promises. Key highlights of this Keto Pill include stimulating metabolism, burning fat stores and curtailing carb-related effects. As per merchant claims, it can be…