ገበሬው ለሙግት ወደ ሸንጎ ሄዶ ሲመጣ የገዛ ወዳጆቹ የዘራውን እህል ሳያርሙ፣ ሳይኮተኩቱ ጠበቁት፡፡ ማሳውን እያየ ያብዳል፡፡ እንዴት እንደዚህ ይደረጋል? ይህን ያደረጉት እነ እንቶኔ ናቸው? ይህን ያደረጉት እኔን ሊጎዱ ነው? ድሮም እነርሱ አይወዱኝም ነበር፤ በቃ የሰው ነገር መጨረሻው እንደዚህ ሆነ ማለት…

ጉዳያችን / Gudayachn  መስከረም 28/2012 ዓም (ኦክቶበር 9/2019 ዓም) +++++++++++++++++++  በጉባኤው ላይ መሳተፍ በርቀት ከመቆጨት ያለፈ አንድ እርምጃ ነው። በኦስሎ የሚገኙ ሁለቱም አጥብያዎች ካህናት እና ምእመናን በአንድነት በስብሰባው ላይ ይሳተፋሉ። ከኦስሎ ውጪ  ለሚገኙ አጥብያዎች  ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በሙሉ እንዲያውቁት መልዕክት ደርሷል። ከኦስሎ ውጪ…

በማዕከላዊ ጎንደር በቅማንት ማኅበረሰብና በአማራ ማኅበረሰብ መካከል ደም እያፋሰሰ ያለውን ችግር የፈጠሩ ናቸው የተባሉ ኃይሎች በህግ መጠየቅ አለባቸው ሲሉ የክልሉ ፕሬዚዳንት የህግ አማካሪ አስታወቁ፡፡