በኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው የሚባለው «ብሄር ተኮር ፌዴራሊዝም» ብሄርና ብሄረሰቦች የራሳቸውን እድል በራሳቸው የመወሰንና በቋንቋቸው የመጠቀምና የመዳኘት መብት ሰጥቷል ቢባልም ለአንድነት መሸሸርና መከፋፈል ምክንያት ሆኗል ተብሏል።

ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ኢህአዴግ እራሱን እንዳያጠፋ እሰጋለሁ አሉ። የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ዲሞክራሲ ግንባር ኢህአዴግ የኢትዮጵያ ብልጽግና ፓርቲ በሚል ሊዋሃድ እንደሆነ በመገለጽ ላይ ይገኛል። ግንባሩ ወደ ፓርቲነት እቀየራለሁ ማለቱን ተከትሎ የተለያዩ ሃሳቦች ከምሁራንና ፖለቲከኞች እየተሰነዘሩ ይገኛሉ። የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንፈረንስ ፓርቲ ሊቀመንበር…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በኮንግረስ ማን ዴቪድ ፕራይስ የተመራውን የአሜሪካ ልዑካን ቡድን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በቆይታቸውም ለልዑካን ቡድኑ በተከናወኑ ቁልፍ የለውጥ ስራዎችን አስመልክቶ ገለጻ መደረጉን የምክር ቤቱ ጽህፈት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ቱርክ በሰሜን ሶሪያ በኩርድ ታጣቂዎች ይዞታ ስር የከፈተችው ከባድ ወታደራዊ ዘመቻ ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል፡፡ ጥቃቱ በአየር እና በምድር ጦር የታገዘ ሲሆን÷ የቱርክ መከላከያ ስትራቴጅክ ቦታዎችን እየተቆጣጠረ እንደሚገኝ ተነግሯል፡፡ አሁን ላይ በሰሜን ሶሪያ እና ደቡብ ቱርክ አዋሳኝ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ ዓረቢያ ምክትል መከላከያ ሚኒስትር ካሊድ ቢን ሳልማን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ እና መከላከያ ሚኒስትር ማርክ እስፔር ጋር  ተወያይተዋል። በውይይታቸውም  በሀገራቱ መካከል ስለሚኖረው ወታደራዊ ትብብር ዙሪያ እና በመካከለኛው ምስራቅ በሚስተዋለው…

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት               ረቡዕ መስከረም ፳፰  ቀን ፪ሺህ፲፪ዓ.ም.                       ቅጽ ፯ቁጥር ፲፮   “ … እንደ ዐማራ ትንሽ ማሰብ ያለብን ጊዜ ብቻ ስይሆን ፤ መስራት  የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው። በታሪካችን ወደ ኋላ ሂደን ከ500 ዓመት  በፊት እንዲህ ያለ ትልቅ ፈተና ገጥሞን ነበር። አሁን ከዚህ…

Buy CBD Miracle Pain Patch : Most Advanced 1-Step 24-Hour Relief System in the USA. CBD Miracle Pain Patch helps you manage pain by directly releasing Cannabidiol into your blood. It ensures quick relief from pain that may occur in…

፩) መግቢያ: ኢትዮጵያ የሰው ልጅ መፈጠሪያ ቦታ ለመሆኗ በሳይንስም ሆነ በሃይማኖት የተረጋገጠ ሃቅ ነው። ጥናቶች እንደሚያሳዩት በአርኪዮሎጂ ቁፋሮ በሚገኙ የሰው ቅሪተ አካላትና በ DNA ምርመራ መሠረት የሚሰጡ ሳይንሳዊ ትንታኔዎች የሚያመላክቱት ጥንታዊ ሰዎች የሀገራችንን ስምጥ ሽለቆ መነሻ በማድረግ በአካባቢያቸው የሚገኝ የተፈጥሮ ልምላሜንና የወንዞችን ተፋሰስ በመከተል በቅድሚያ…