“ህወሓት ለውጡን የሚነቅፈው እኔ መግዛት አለብኝ ብሎ ነው፤ እኛ ደግሞ ለውጡን የምንተቸው የተሻለና ሁሉን አሳታፊ ለውጥ እንዲመጣ ነው” ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት
ወደ አማራ ክልል የሚወስድን መንገድ በሰበብ አስባቡ መዝጋት ወደለየት ግጭት እንዳያመራን እሰጋለሁ

ወደ አማራ ክልል የሚወስድን መንገድ በሰበብ አስባቡ መዝጋት ወደለየት ግጭት እንዳያመራን እሰጋለሁ! ጥንቃቄ መደረግ አለበት። በሆነ ባልሆነው መንገድ እየዘጉ ሠላማዊ ጉዞን ማስተጓጎል ዳፋው ብዙ ነው። የማንም ውርጋጥ እና ሥራ ፈት ከጫት ቤት ተነስቶ በምርቃና ድንጋይ በኮለኮለ ቁጥር ህዝባችን መከራውን ማየት…
በአቡ ዳቢ የሚገኙ ህንጻዎች በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ደምቀዋል

በአቡ ዳቢ የሚገኙ ህንጻዎች በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ደምቀዋል የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድን የኖቤል የሰላም ሽልማት ማሸነፍን በማስመልከት የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች መዲና በሆነችው አቡ ዳቢ ከተማ የሚገኙ ህንጻዎች በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ደምቀው ታይተዋል። በተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ሱሌይማን ደደፎ…
‹‹በመጭው እሑድ አዲስ አበባ ላይ በተጠራው ሰልፍ ልትሳተፉ ነው›› በሚል ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚመጡ መንገደኞች ከኦሮሚያ ክልል እንዲመለሱ እየተደረገ ነው።

(አብመድ) ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ ከተማ የሚሄዱ ተጓዦች ለእንግልት እየተዳረጉ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡ በደጀን እና ጎሃ ፅዮን መሥመር ወደ አዲስ አበባ ተጓዦችን አሳፍረው ሲሄዱ የነበሩ ተሽከርካሪዎች ወደ መጡበት እንዲመለሱ መደረጉንም የዓይን እማኞች ለአብመድ በስልክ ተናግረዋል፡፡ ተጓዦቹ ከረፋዱ 3:00…
የአዲስ አበባ ህዝብ መንግስታዊ አድልዎ እየተደረገበት ነው ተባለ

የአዲስ አበባ ህዝብ መንግስታዊ አድልዎ እየተደረገበት ነው። ዛሬ በባለአደራ ምክር ቤት መግለጫ ላይ በተገኘሁበት ወቅት የተመለከትኩትም ይህንኑ ነበር። መግለጫው እየተሰጠ በነበረበት ወቅት ቄሮ ነን የሚሉ አካላት “ዳውን ዳውን እስክንድር”እያሉ ወደ ቢሮው መጡ። መንገድ ዘግተው ቆመውም “የአዲስ አበባ ዱርዬና ነፍጠኛ እኛን…