በአማራ ክልል ሰቆጣ ወረዳ በደረሰ መኪና አደጋ የ17 ሰዎች ሕይወት አለፈ በአማራ ክልል በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳዳር፤ ሰቆጣ ወረዳ ትናንት በደረሰ የመኪና አደጋ የ17 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የክልሉ መገናኛ ብዙሃን ዘገበ።ከወልዲያ ተነስቶ ወደ ሰቆጣ ይጓዝ የነበረ አነስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ ከልክ…

ለጥቅምት 2 የተጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ ፤ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእውቅና ደብዳቤ በአዋጅ ቁጥር 3/1983) መሰረት፤ ሰልፉ ለማካሄድ ከታያዘበት ቀን ቀድም ብሎ ከ48 ሰዓታት በፊት በጽሑፍ እና በቃል ፤ ለአ/አ ከተማ አስተዳደር ለሚመለከተው ክፍል የማሳወቂያ ደብዳቤ ገብቷል ። በህጉ…
የኦሮሚያ ክልል አልተዘጋም ያለው የጎጃም አዲስ አበባ መንገድ መዘጋቱን አረጋግጫለሁ ሲል የአማራ ክልል ገለጸ።

የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የጎጃም አዲስ አበባ መንገድ እንዳልተዘጋ ገለጸ፡፡ ከአዲስ አበባ ወደ አማራ ክልልም መኪኖች እየመጡ አይደለም፤ ድብብቆሹን ትቶ የሕዝቡን ችግር ለመፍታት ቢሠራ መልካም ነው – የደጀን ወረዳ አስተዳደርና ፀጥታ ጉዳዮች ጽ/ቤት ከትናንት ጀምሮ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ግን…
ጥቅምት 2 የሚደረገውን ሰላማዊ ሰልፍ የሚያስተባብሩ ወጣቶች እየታሰሩ ነው – እስክንድር ነጋ

ዛሬ የአዲስ አበባን ሰልፍ አስተባብረሃል ተብሎ  የታሰረው ናትናኤል የአለም ዘውድ። ጥቅምት 2 የሚደረገውን ሰላማዊ ሰልፍ የሚያስተባብሩ ወጣቶች እየታሰሩ እንደሆነ የባለአደራ ምክር ቤት ሰብሳቢው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ለአሥራት ተናግሯል። ቁጥራቸው ገና በውል ያልታወቁ አስተባባሪዎች በተለያዩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጣቢያዎች መታሰራቸውን ለአሥራት…

ከባህር ዳር አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ ከትናንት መስከረም 30፣ 2012 ረፋድ ጀምሮ ጎሃ ፅዮን ላይ እንደተዘጋ መሆኑን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ተሳፋሪዎችና የደጀን ከተማ ጸጥታና አስተዳደር ኃላፊ ተናግረዋል። ከተሳፋሪዎቹ መካከል ተማሪ የሆኑት ወደ ተመደቡበትና ወደ ሚማሩበት ዩኒቨርስቲ ለመመዝገብ እየሄዱ እንደነበር በመግለፅ ምዝገባ…