በሰኔ 15 ጥቃት ተጠርጥረው የታሰሩ እስረኞች የሕይወት ደህንነት ስጋት እንዳለባቸው ገልጸው ጥሪ አደረጉ

የሕሊና እስረኞች የሕይወት ስጋት እንዳለባቸው ገልጸው ጥሪ አደረጉ “የህይወት የደህንነት ስጋት አለብን” የህሊና እስረኞች ደብዳቤ! ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ አበባ ጉዳዩ:_ ያሉብንን ችግሮች ስለማሳወቅ እኛ በወቅታዊ ጉዳይ (በሰኔ 15/2011 ቱ) ክስተት ተጠርጥረን በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እስር ቤት የምንገኝ ተጠርጣሪዎች…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 02፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን( ዋልያዎቹ ) በዛሬው ዕለት በባህርዳር አለም አቀፍ ስታድየም ከኡጋንዳ ጋር ባደረጉት የወዳጅነት ጨዋታ ሽንፈትን አስተናግደዋል፡፡ በወዳጅነት ጨዋታው ኡጋንዳዎች 1 ለ 0 ያሸነፉ ሲሆን የኡጋንዳ የማሸነፊያ ግብ ኢማኑኤል ኦክዊ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 02፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በቺካጎ በተካሄደው የማራቶን የሩጫ ውድድር ኬንያዊቷ ብሪጅድ ኮስጌይ የአለም ክብረ ወሰንን ሰበረች። ብሪጅድ ኮስጌይ የአለም የማራቶን ክብረ ወሰንን የሰበረችው 2 ሰዓት ከ14 ደቂቃ ከ4 ሰከንድ በመግባት ነው ክብረ ወሰኑን መስበር…

“የኢህአዴግ ውህደት እና የህወሓት አጥፍቶ መጥፋት” በሚለው ፅሁፍ ለመግለፅ እንደተሞከረው ህወሓት የህወሓት አጥፍቶ መጥፋት መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ተግባራዊ እያደረገ እንደሆነ ተገልጿል። ከመጋቢት 2011 ዓ.ም ጀምሮ የወሰዳቸውን ዝርዝር ተግባራት፣ እንዲሁም የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መቀሌ ላይ እያደረገ ባለው ስብሰባ የሚያሳልፋቸውን ውሳኔዎች መመልከት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 02፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በሰሜን ሶሪያ እየፈፀመች በሚገኘው ጥቃት ምክንያት በመቶዎች የሚቆጠሩ ከአይ ኤስ አባላት ጋር ግንኙነት ያላቸው ሰዎች ከካምፕ ማምለጣቸውን የኩርድ አመራሮች ገለፁ፡፡ የአይ ኤስ አባላት የቅርብ ሰዎች የሆኑ እስረኞች ቱርክ ጥቃት እየፈፀመችበት በሚገኘው…