አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ፓርኮችን ከዩኒቨስቲዎች ጋር በማስተሳሰር ለተመራቂዎች የስራ እድል ለመፍጠር እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ገለጸ። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሸን ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ለሊሴ ነሚ በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በዩኒቨርሲቲዎች ትስስር ዙሪያ ከፋና…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር እያደረገች ያለችውን ጥረት ለመመከት የተሻለ ሀገራዊ አንድነት በመፍጠር እና ጠንካራ ኢኮኖሚን በመገንባት ላይ መሰራት እንደሚገባ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለፁ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የጅቡቲ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ተሻግሮ ጉዳት አድርሷል የሚባለው ወሬ ሐሰት ነው- የኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር

(ኢዜአ ) – “የጅቡቲ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ ወደ አፋር ክልል በመግባት ጉዳት አደረሰ በሚል የሚሰራጨው ወሬ ሐሰት ነው” ሲል የኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ። “የጅቡቲ ጦር የኢትዮጵያን ድንብር ተሻግሮ በአፋር በኩል ዜጎች ላይ ጉዳት አደረሰ” የሚለው ወሬ ሐሰት መሆኑን በመከላከያ…

ከወራት በፊት በኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ግለሰቦች አስከሬን ለቤተሰቦቻቸው እየተሰጠ ነው። BBC Amharic : እለተ እሁድ መጋቢት 1/2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የበረራ ቁጥር ኢቲ 302 ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተነስቶ ጠዋት 2፡38 ከአዲስ አበባ ወደ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊንላንድ ሪፑብሊክ ፕሬዚዳንት ሳዩሊ ኒኒስቶ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ይገባሉ። ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር ተገናኝተው በኢትዮጵያና በፊንላንድ ስላለው የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዲሁም በቀጠናዊና አለም…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከጥቅምት 4 እስከ 7 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ያካሂዳል። ምክር ቤቱ በዚህ መደበኛ ጉባኤው በክልሉ መንግሥት የዓመቱ የትኩረት አቅጣጫዎችና በተለያዩ አጀንዳዎች…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በያዝነው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ አመት ከ57 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር በ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ አመት 56 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 57ነጥብ3 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን ነው ያስታወቀው፡፡ የገቢዎች…