እያነጋገረ ያለው የከንቲባ ታከለ ኡማ ከሃላፊነት የመነሳት ዜና

ኤልያስ መሰረት እንደዘገበው የአ/አ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ ከቦታቸው ሊነሱ እንደሆነ በአንዳንድ ሰዎች ዛሬ ሲገለፅ ነበር። ይህ መረጃ ትክክል እንደሆነ እና ም/ከንቲባው ከሳምንት በላይ ስልጣናቸው ላይ እንደማይቆዩ ታማኝ ምንጮች ማምሻውን አሳውቀውኛል። ምንጭ 1: “ም/ከንቲባው ስራቸውን ለመቀጠል ፍላጎት ነበራቸው። ነገር…

በአማራ ክልል ለወጣቶች ከተመደበው ሀገራዊ ተዘዋዋሪ ብድር ውስጥ 100 ሚሊዮን ብር ያህሉ ወቅቱን ጠብቆ እንዳልተመለሰ የአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም ገለጸ። የፌደራል መንግስት ከሰጠው ከዚሁ 2.7 ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ብድር ውስጥ ተጨማሪ 500 ሚሊዮን ብር ያህሉም ያለመመለስ ስጋት እንዳለበት ተቋሙ…
በህዳሴ ግድብ ላይ የዲፕሎማሲያዊ የበላይነትን በግብጽ ላለመነጠቅ ኢትዮጵያ እየሰራች ነው ተባለ።

ኢትዮጵያ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የዲፕሎማሲያዊ የበላይነትን በግብጽ ላለመነጠቅ እየሰራች መሆኑን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው ከአትዮ ኤፍ ኤም ጋር ባደረጉት ቆይታ ኢትዮጵያ አቋሟን እንደማትቀይር ተናግረዋል፡፡ በቅርቡ ግብጽ ሶስተኛ ሃገር ጣልቃ እንዲገባ መጠየቋና ኢትዮጲያም ሃሳቡን…
በአዲስ አበባ በእስር ላይ ያሉ የአብን አመራሮችና አባላት በርሀብ አድማ ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡

በአዲስ አበባ በእስር ላይ ያሉ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮችና አባላት በርሀብ አድማ ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ አንዳንዱቹ ባጋጠማቸው የከፋ የጤና ችግር ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ለኤትዩ ኤፍ ኤም ተናግረዋል፡፡ ከሰኔ 15ቱ ግድያ ጋር በተያያዘ በመፈንቅለ መንግስት…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የፃፉት ‹‹መደመር›› የተሰኘው መፅሀፍ በዚህ ሳምንት ለገበያ እንደሚቀርብ ተሰምቷል! ካፒታል የእንግሊዘኛ ጋዜጣ እንደዘገበው መፅሀፉ በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞና በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች የተዘጋጀ ሲሆን 287 ገፆች ያሉት ነው፡፡ የመፅሀፉ አንድ ሚሊዮን ኮፒ በቻይና በነፃ እንደታተመም ጋዜጣው አስረድቷል፡፡ 16 ምእራፎች…

በጅቡቲ ወረራና በመከላከያ ሚኒስቴር መግለጫ የአፋር ሕዝብ ተቆጥቷል። ….. የኢትዮ ጅቡቲ መንገድ እንዳይዘጋ ያሰጋል። በውጪ ወራሪ ሃይል እየሞትን ነው ያለው የአፋር ሕዝብ በተለያዩ ከተማዎች የተቀውሞ ሰልፍ ተጀምሯል። እኛ በአሸባሪዎች በወራሪ ሀይሎች እያለቅን ነው; ታዲያ ለሌላ አገር ክብር ሲባል የአፋር ህዝብ…

(ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል በኮንታ ልዩ ወረዳ ከባድ ዝናብን ተከትሎ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 21 ደርሷል። አደጋው ከትናንት በስቲያ ማለትም እሁድ ምሽት በዘነበ ከፍተኛ መጠን ያለውን ዝናብ ተከትሎ መከሰተቱን የኮንታ ልዩ ወረዳ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት…