‘ውሁድ ፓርቲ’ ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት ኢህአዴግን ብቻ ሳይሆን ሀገሪቱም አደጋ ውስጥ የሚያስገባ ተግባር ነው ሲል የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ዛሬ መግለጫ አስታወቀ፡፡ DW : የህዝባዊ ሓርነት ትግራይ ማእከላይ ኮሚቴ ለሰባት ተከታታይ ቀናት ካደረገው ስብሰባ በኋላ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ውሁድ ፓርቲ ለመፍጠር…

በአፋር ክልል በተለያዩ ጊዜያት የሚታዩትን ጥቃቶች የፌደራል መንግሥት ያስቁምልን ሲሉ የአፋር ማኅበረሰብ አባላት ጠየቁ።  ባለፉት ሁለት ቀናት በአፋር ክልል የመንገድ መዝጋት አድማ ያስተባበሩና የተሳተፉ አባላት ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት ፌደራል መንግሥት ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥቶ መፍትሄ ማፈላለግ አለበት ሲሉ ገልፀዋል። አፋሮች የታጠቁ…