“ህወሓትን የሚተካ የፖለቲካ ኃይል የለም” – አቦይ ስብሃት ነጋ

BBC Amharic : አቶ ስብሃት ነጋ በትጥቅ ትግሉ ወቅት ከተራ ታጋይ እስከ ከፍተኛ የህወሓት አመራር የደረሱ ግለሰብ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ወደ ስልጣን ሲመጡ፤ ‘በክብር’ ከተሰናበቱት ባለሥልጣናት መካከል አንዱ ናቸው።በትጥቅ ትግሉ ወቅት ስለነበራቸው ሚና እንዲሁም ስለወቅታዊ የኢትዮጵያ የፖለቲካዊ ሁኔታ…
ለሁለተኛ ቀን በአፋር ክልል የተለያዩ ከተሞች ሠላማዊ ሠልፎች እየተካሄዱ ነው፡፡

ከአፋር ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክትው በአፋር ክልል የተለያዩ ከተሞች ሠላማዊ ሠልፎችለሁለተኛ ቀን  እየተካሄዱ ነው፡፡ ሠመራንና አዋሽ ሰባት ኪሎን ጨምሮ ከሠሞኑ ሰልፍ ባልተካሄደባቸው ከተሞች ሕዝቡ ዛሬ ወደ አደባባይ መውጣቱ ነው የተገለጸው፡፡ ሠልፈኞቹ የአፋር ክልል ላይ በውጭ ኃይሎች በተለይም…

VOA : “በህወሓት የወጣው መግለጫ ለውጡ ከመጣለት ሳይሆን ከመጣበት፣ ህዝብን የማይወክል አካል የወጣ ነው” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅሕፈት ቤት የፕሬስ ኃላፊ ንጉሡ ጥላሁን በሰጡት ምላሽ ተናግረዋል። “ለዚህም ምክንያቱ መግለጫውን ያወጣው ቡድን በለውጡ ምክንያት የተቋረጠበት ጥቅም መኖሩና የነበረው ግፍ እንዲመለስ መመኘቱ…

DW : በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ዙሪያ አካባቢ በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት ማለፉንና ንብረት መውደሙን የአካባቢው ነዋሪዎችና ባለስልጣናት አስታወቁ፡፡ ከመስከረም 18/1012 ዓ ም ጀምሮ አንዴ በረድ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀዝቀዝ እያለ የቀጠለው ግጭት ሰሞኑን በጎንደርና ዙሪያዋ ተባብሶ የሰው ህይወት መጥፋቱንና…