ኢህአዴግን ከግንባርነት ወደ አንድ ህብረ ብሄራዊ ውህድ ፓርቲ የማሸጋገር ጉዳይ በ1996 ዓ.ም ከተካሄደው 5ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ ጀምሮ በተከታታይ በተካሄዱት የድርጅቱ ጉባዔዎችና የተለያዩ ድርጅታዊ መድረኮች ሲነሳ የቆየ ጥያቄ እንደሆነ ይታወቃል። በሁሉም የኢህአዴግ መድረኮች በውህደቱ አስፈላጊነት ላይ ስምምነት እየተያዘበት የሄደ ሲሆን በየጉባዔዎቹ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሴቶች ጉዳይ ቢሮ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፑምዚሌ ምላምቦ ንጉካ ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንቷ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሴቶች ጉዳይ ቢሮ ሴቶችን በሁሉም ዘርፍ ለመደገፍ እያደረገው ባለው እንቅስቃሴ ዙሪያ ከቢሮው ዋና…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢህአዴግ ወደ ውህደት የሚያደርገው ጉዞ የ27 አመታቱን ፀረ ዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብ በመቀየር ላይ ሊመሰረት እንደሚገባው ምሁራን አሳሰቡ። በኢህአዴግ ውህደት ጥናት የተሳተፉት ረዳት ፕሮፌሰር አንተነህ ሙሉ ውህደቱ ፅንፈኝነትን በማለዘብ ህብረ ብሄራዊነትን ያመጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል። ከአመት…

የቱርክ ወታደራዊ ኃይሎች እና በቱርክ የሚደገፍ የሶርያ ታጣቂ ቡድኖች በሰሜን ምሥራቅ ሶርያ ውስጥ በከፈቱት ጥቃት “የሲቪሎችን ሕይወት አሳፋሪ በሆነ ሁኔታ፣ ክብር አሳጥቶታል” ሲል ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል ውግዘት አሰማ፡፡