አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዋልያዎቹ ለስድስተኛ ጊዜ በካሜሮን አስተናጋጅነት በሚዘጋጀው ቻን 2020 ውድድር ውጪ ሆነዋል። ዋልያዎቹ በዛሬው ዕለት ከሩዋንዳ አቻቸው ጋር ያደረጉት የመልስ ጨዋታ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ለኢትዮጵያ መስፍን ታፈሰ ጨዋታው በተጀመረ 72ኛው ደቂቃ ላይ ሲያስቆጥር፥…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቱርክ የኩርድ አማጺያን በቀጠናው የተደረሰውን የተኩስ አቁም ስምምነት እየጣሱ መሆኑን አስታውቃለች። ቱርክ በሰሜን ምስራቅ ሶሪያ የሚንቀሳቀሱ የኩርድ አማጺያንን ለማስወገድ የሚያስችል ወታደራዊ ዘመቻ ስታካሂድ መቆየቷ ይታወቃል። በተካሄደው ወታደራዊ ጥቃትም ከ300 ሺህ በላይ የአካባቢው ነዋሪዎች ከመኖሪያ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ከ500 ሚሊየን ብር በላይ የአክሲዮን ሽያጭ ማከናወኑን አስታውቋል። በምስረታ ላይ ያለው ባንኩ ከባለአክሲዮኖች እና ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በባህር ዳር ከተማ እየመከረ ነው። በውይይት መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአማራ ባንክ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከነቀምቴ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይት መድረኩ የክልል፣ የምስራቅ ወለጋ ዞን እና የከተማው አመራሮች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባ ገዳዎችና የአካባቢው ነዋሪዎች ተገኝተዋል። በውይይቱም በፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና…