በየዓመቱ በተለይም በፊልምና ሙዚቃ ዘርፍ ሽልማት ከሚሰጡት መካከል አንዱ የሆነውና 9ኛው የለዛ ሽልማት ከ10 በላይ በሆኑ ዘርፎች ሽልማቱን በሳምንቱ አጋማሽ ሰጥቷል። በሽልማት ስነ ስርዓቱ ላይ በቅርቡ ሕይወቱ ያለፈው ሙዚቀኛው ኤልያስ መልካ በእጅጉ ታስቦበታል።…

$bp(“Brid_158734_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/10/75800340_765922493874858_1441796525284917248_n.mp4”, name: “በቆቦ ሐረርጌ ዋና መንገድ በመዝጋት አፄ ምንሊክን የሚያወግዝ ሰልፍ ተደረገ – VIDEO”, image:”https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/10/kobo.jpg”}, “width”:”550″,”height”:”309″});

Reporter amharic የትግራይ ክልል አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል ላለመላክ ስለያዘው አቋም፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከክልሉ መንግሥት ጋር በጉዳዩ ላይ እየተነጋገረ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የውይይቱ ውጤትም በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡ ክልሉ ማንነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች በትግራይ ተወላጆች…

ሪፓርተር የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) የግንባሩ አባል የሆነው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ሰሞኑን የሚያወጣቸው መግለጫዎች፣ የተሳሳቱና በሕዝብ ውስጥ መደናገር እየፈጠሩ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ ከኢሕአዴግ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ጥቅምት 7 ቀን 2012 ዓ.ም. ማምሻው ላይ የወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፣…

ዋዜማ ራዲዮ– ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ዞን አንድ ማምለጣቸውን ምንጮች ለዋዜማ ተናገሩ ፡፡ በነፍስ ግድያ ጥፈተኛ ተብለው በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ የነበሩት 2 ታራሚዎች አሸናፊ መለሰ ፤ሳሙኤል መካ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ. ም ከረፋዱ 3 እስከ 4 ባለው ሰአት…

ባለፉት ቀናት በአዲስ አበባ ስውር አላማ አለው የተባለ ሰፊ የመሬት ወረራ ተካሂዷል (ዋዜማ ራዲዮ) ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያገኘነው መረጃ እንዳሳየው ባለፉት ቀናት ብቻ በአዲስ አበባ ከተማ አራት ክፍለ ከተሞች በዘመቻ መልክ የመሬት ወረራ ተሰተውሏል። ንፋስ ስልክ ላፍቶ ፣ኮልፌ ቀራንዮ…
ሴክስቶርሽን’Sextortion’ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ቦትኔት መጠነ ሰፊ የኮምፒውተር ቫይረስ ዘመቻ መክፈቱ ተሰማ

ሴክስቶርሽን’Sextortion‘ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ቦትኔት መጠነ ሰፊ የኮምፒውተር ቫይረስ ዘመቻ መክፈቱን የዘርፉ ተመራማሪዎች ይፋ አድርገዋል፡፡ የመረጃ ጥቃቱ ሰለባ የሆኑ አካላት በመረጃ ጠላፊዎች የተመዘበረባቸውን ሚስጥራዊ ፎቶግራፎች ይፋ እንዳይወጣባቸው እስከ 800 የአሜሪካን ዶላር በቢትኮይን (Bitcoin) ክፍያ እንደሚጠየቁ ተነግሯል፡፡ ከተጠለፉ መረጃዎች ውስጥ ሚስጥራዊ…