መስከረም 27/2012 አቶ ኤልያስ መሠረት “ልዩ መረጃ ከኤልያስ ኢትዩ ኤፍ ኤም 107.8 የተሰኘ ፕሮግራም ላይ በአፋር ዙሪያ ስለተከሰተው ግጭት ሐሰተኛ የሆነ መረጃ በጣቢያው በማስተላለፉ ምክንያት የአፋር ክልል የመንግስት ኮሚንኬሽን ቢሮ በአፋጣኝ በተላለፈው ያልተገባ መረጃ መሠራጨት ዙሪያ ሚዛናዊ ማስተካከያ እርማት እንዲያደርጉ…
“ለውጡ ሐዲዱን ስቷል ብዬ ነው የማምነው” – አርቲስት ታማኝ በየነ

BBC Amharic : ታማኝ በየነ ዘርፈ ብዙ የኪነ ጥበብ ባለሙያ፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች፣ ፖለቲከኛ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ፣ ኮሜዲያን እንደሆነ ይነገርለታል። ታማኝ በአገሪቷ በነበረው የፖለቲካ ሁኔታ በስደት ወደ አሜሪካ አቅንቶ ለበርካታ ዓመታት የመንግሥትን አስተዳዳር ሲተች፣ ሲቃወም ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ…

ባለፉት 27 ዓመታት ክልሉን ለችግር ዳርጎ የነበረው የሞግዚት አስተዳዳሪዎች አካሄድ ዳግም እንዲመለስ ያላቸውን ምኞት መቼም እንደማይፈቅድ ሶዴፓ አስታወቀ፡፡ (አብመድ) አጋር ድርጅቶችን ለማቀፍ እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴ እራስን በራስ ከማስተዳደር ህገ መንግስታዊ ስርዓት ጋር የማይቃረን፣ አሀዳዊ ስርዓት የመፍጠር ዓላማ የሌለውና ለሀገሪቱ ወቅታዊ…

ሥራ አጥነት የጸጥታ ችግሩን እንዳባባሰው ተገለፀ (ኢ.ፕ.ድ) በምዕራብ ኦሮሚያ ኢንቨስትመንት ባለመስፋፋቱ በብዛት ወጣቱ ተምሮ ሥራ አጥ መሆኑንና ሂደቱም በእኩይ ተግባር ላይ የተሰማሩ ሰዎችን ዓላማ እንዲከተሉ ማድረጉን የምዕራብ ወለጋ ዞን አስታወቀ። የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ ኤሊያስ ኡመታ በተለይ ከጋዜጣው ሪፖርተር ጋር ባደረጉት…

መረጃ የማይሰጡ ተቋማትና ኃላፊዎች በህግ ይጠየቃሉ • የሚዲያ ህግ ማሻሻያ እየተደረገ ነው (ኢ.ፕ.ድ) አዲስ አበባ:- በመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች መረጃ ሲጠየቁ ለመስጠት ፈቃደኛ ያልሆኑ የተቋማት ኃላፊዎች በህግ ሊጠየቁ እንደሚገባ ተጠቆመ። የመረጃ አሰጣጥ ስርዓቱን ለማሳለጥ የሚዲያ ህጉ ላይ ማሻሻያ እየተሰራ መሆኑም ተጠቁሟል።…