ድሮ ድሮ ቆሞ ቀሩ ትህነግ የሁኔታ ግምገማና ትንተና አፈፃፀሙን የሚስተካከለው የሌለ ይመስለኝ ነበር። እነሆ በዚህ ሰሞን የማዕከላዊ ኮሚቴ ውይይቱ ደረስኩበት ያለው ድምዳሜ፣ ራሱን፣ የትግራይ ህዝብን፣ ሌሎች የአገራችን ህዝቦችና ተፎካካሪ ፓርቲዎችን እንዲሁም ጎረቤት አገር ኤርትራን የተመለከተበትና ለመልዕክተ ድምዳሜ የደረሰበት የሁኔታ ትንተና…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት11፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ የማቅረብ ወንጀልን የመከላከልና የመቆጣጠር ስርዓቷን በከፍተኛ ደረጃ ማሻሻሉ ተገለጸ። የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ባዛሬው ዕለት ጉዳዩን አስመልክተው በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ሚኒስትሯ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ቋሚ ደም ለጋሾች መመዝገቢያ ድረ ገጽ አዘጋጅቶ ይፋ አደረገ። ድረ ገጹ በጎ ፍቃደኛ ደም ለጋሾች በቋሚ ደም ለጋሽ አባልነት የሚመዘገቡበት መሆኑም ታውቋል። አንድ በጎ ፈቃደኛ ቋሚ ደም ለጋሽ ለመሆን በድረ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት11፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ግብርን በወቅቱ በማያሳውቁ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን አስታውቋል። የገቢዎች ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ወይዘሮ ኡሚ አባጀማል ጉዳዩን አስመልክተው በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ  ሰጥተዋል። ዳይሬክተሯ በመግለጫቸው ግብርን በወቅቱ አለማሳወቅ ማለት  ነጋዴዎች…
የግዮን መጽሔት ማኔጅንግ ኤዲተር ጋዜጠኛ ታሰረ።

“ቃሌ” (ከታች ያንብቡት) በሚል ርዕሰ ስለተጋረጥበት የፍትህ አደጋ ያስነበበን የግዮን መጽሔት ማኔጅንግ ኤዲተር ፈቃዱ ማህተመወርቅ በአሁኑ ሰዓት ለእስር ተዳረገ። ፈቃዱ ለእስር የተዳረገው በ2007ማለትም በዘመነ ህወኃት በእንቁ መጽሄት ላይ በሚሰራበት ጊዜ የተመሰረተበት ክስ አሁን በድህረ ለውጡ በመንቀሳቀሱ መሆኑ ግራ እንዳጋባው ገልጿል።…