የመንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣናት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አመራሮች ጋር ሊወያዩ ነው BBC Amharic : የመንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣናት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ጋር ዛሬ ሊወያዩ ቀጠሮ መያዙን የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ጉዳይ አስፈፃሚ መላከ ሕይወት አባ…

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ ቴሌቪዥን ጣቢያ ዋና ዳይሬክተር በሆነው ጀዋር መሐመድ ላይ ከትናንት በስቲያ ለሊት “የጥቃት ዛቻ እና ማስፈራሪያ” የፈጸሙት የፌደራል መንግሥት አካላት ናቸው ሲል ከሰሰ። ግንባሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ ለመጣው የፖለቲካ ለውጥ ጉልህ ሚና የተጫወቱ…

ቪ 8 መኪናዎች በከተሞች እንዳይንቀሳቀሱ የወጣው መመሪያ ትግበራ ከምን ደረሰ ? EBC – ቪ 8 መኪናዎች በአከባቢ ላይ የሚያስከትሉትን ብክለት ለመቀነስ እና የመንግስትን ወጪ ለመቆጠብ ታሳቢ በማድረግ ከ1 ዓመት ተኩል በፊት በከተሞች አገልግሎት እንዳይሰጡ መንግስት መመሪያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ…

መሪዎቹ በኅዳሴው ግድብ ዙሪያ ያደረጉት ውይይት መግባባት የተሞላበት ነበር ተባለ ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱላሂ አልሲሲ በኅዳሴው ግድብ ዙሪያ ያደረጉት ውይይት መግባባት የተሞላበት አንደነበር ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ አስታወቁ፡፡ግብፅ በዋነኛነት ያሳሰባት የግድቡ አሞላል ሁኔታ መሆኑን የገለፁት ጠ/ሚኒስትሩ በጉዳዩ ላይ ቀጣይ ውይይቶች እንደሚካሄዱም ጠቁመዋል፡፡…

በአክቲቪስት ጀዋር ሞሐመድ መኖሪያ ቤት አጋጠመ የተባለውን ክስተት ተከትሎ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ከትናንት ጀምሮ ሲካሄዱ ከቆዩት የተቃውሞ ሰልፎች በተያያዘ የሟቾች ቁጥር 27 ደርሷል። BBC Amharic ዛሬ የተቃውሞ ሰልፍ ተደርጎባቸው ሰው ከሞተባቸው አከባቢዎች መካከል አምቦ፣ ድሬ ዳዋ እና ዶዶላ ይገኙበታል።…