ከያሬድ ሃይለማሪያም ባለፉት ሦስት ቀናት በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች እና በአዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሰው ግጭትና አመጽ እስከ አሁን ባለው መረጃ ቁጥራቸው ከሰባ ያላነሰ ሰዎች መገደላቸውን፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቀላል እና ከባድ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ምሆኑን፣ ብዙዎች መኖሪያ ቤታቸው ተቃጥሎ እና ንብረቶቻቸው የተዘረፈ…
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ **************** የተከበራችሁ የሀገሬ ሕዝቦች! ሰሞኑን በተከሠተው እጅግ አሳዛኝ ግጭት በዜጎቻችንና በንብረታቸው ላይ በደረሰው ሁሉ ማዘኔን አስቀድሜ ለመግለጥ እወዳለሁ፡፡ ያጋጠመን ፈተና ኢትዮጵያውያን ካልተባበርንና አንድ ሆነን ካልቆምን መንገዳችን ምን ያህል አስቸጋሪና…
ከዚህ ጥቃትና አመጽ ጀርባ ስር የሰደደ የሞራል ውድቀት አለ – የካቶሊካዊት ቤ/ክ ካርዲናል ሊቀጳጳሳት ብርሃነየሱስ

ወጣቱ በህጋዊ መንገድ ጥያቄ ማቅረብን ባህሉ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አሳሰበች ወጣቱ ምንም አይነት ቅሬታና ጥያቄ ቢኖረው በሰለጠነ እና ህጋዊ በሆነ መልኩ ሃሳብን መግለጽ እንደሚገባው የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አሳስባለች። በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳሳት እና የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ…