መንግስት በኦሮሚያ ለሚኖሩ የሌላ ብሄር ተወላጆች በሠላም የመኖር ዋስትና እንዲሰጥ ተጠየቀ።

መንግስት በኦሮሚያ ለሚኖሩ የሌላ ብሄር ተወላጆች በሠላም የመኖር ዋስትና እንዲሰጥ ተጠየቀ። GMN :  መንግስት በኦሮሚያ ክልል ለሚኖሩ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ደህንነታቸው ተጠብቆ በህይወት የመኖር ዋስትና እንድያቀርብላቸው የአርባ ምንጭ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።ነዋሪዎቹ ለጂ ኤም ኤን በሰጡት አስተያየት ሁሌም ኦሮሚያ ላይ…

ይህ ጽሁፍ በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ተጽፎ ትናንት ለህትመት በበቃው ፍትሕ መጽሔት ቁጥር 51 ላይ የወጣ ነው። የአዲስ አበባ መንግሥት? ይህ የአፍሪካ መዲና፣ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ የዐለም አቀፍ ድርጅቶች መቀመጫ… አያሌ ኃላፊነቶች ደራርባ የያዘችው የአዲስ አበባ ድምጽ ነው። በስመ-ፌደራሊዝም፣ ዘውጌ-ብሔርተኞች የነጠቋትን…

የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአይሲስ (ISIS) መሪው አቡበከር አልባግዳዲ አሜሪካ በወሰደችው የጥቃት እርምጃ መገደሉን አረጋግጠዋል። ISIL chief Abu Bakr al-Baghdadi killed in Syria, confirms Trump The US president says al-Baghdadi killed himself by exploding a suicide ‘vest’ during the US…
እየታየ ያለው ህዝባዊ አመፅ በእጅጉ እንዳሳሰበው ተመድ ገለፀ

በዓለም ዘሪያ እየተካሄዱ ባሉት ህዝባዊ አመፆች የሚፈጠሩ ግጭቶችና የሰው ህይወት መጥፋት በእጅጉ እንዳሳሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡ በአሁኑ ወቅት ከመካከለኛው ምስራቅ እስከ ላቲን አሜሪካና ካሪቢያን አገራት እንዲሁም ከአውሮፓ እስከ አፍሪካ ባሉ አካባቢዎች የተለያዮ ህዝባዊ አመፆች እየተስተዋሉ መሆኑን የድርጅቱ ዋና…
እናት ለልጇ ያቀረበችውን ሳይበላላት፡፡ልጅም እናትን ደህና ሁኚ ሳይላት፣ አባትንም ሰላም ሳይል ሁሉም ተገደሉ-  ብፁዕ አቡነ ኤልያስ

በእንባ ተጀምሮ በእንባ ያለቀ ስብከት። [ በብፁዕ አቡነ ኤልያስ ] EOTC Media “ጫማ የሌላቸው አባቶቻችን ተዋግተው አስከበሩን፡፡ ጫማ ያላቸው አሰጨፈጨፋን”። ••• ዛሬ ዘመነ ሰማዕታትን ነው፡፡ ዘመነ ሰማዕታት ከዚህ የበለጠ አልነበረም፡፡ እናት ለልጇ ያቀረበችውን ሳይበላላት፡፡ልጅም እናትን ደህና ሁኚ ሳይላት፣ አባትንም ሰላም…

የሲዳማን የክልል እንሁን ጥያቄን በግዴታ የሃዋሳ ህዝብ ላይ ለመጫን እየተኬደበት ያለው መንገድ ሊቆም ይገባል።- የሐዋሳ ነዋሪዎች ህብረት ተወካዮች (ኢትዮ 360 ) – የሲዳማን የክልል እንሁን ጥያቄን በግዴታ የሃዋሳ ህዝብ ላይ ለመጫን እየተኬደበት ያለው መንገድ ሊቆም ሊቆም ይገባል ሲሉ የሐዋሳ ነዋሪዎች…
በድሬዳዋ ስድስት ሰዎች በጥይት አንድ ሰው በስለት መገደላቸው ተሰማ

DW : በድሬደዋ በሰሞኑ ኹከትና ብጥብጥ ሰባት ሰዎች መሞታቸውን የከተማው አስተዳደር የመንግስት ጉዳዮች ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። ከረቡዕ እስከ አርብ ለሶስት ቀናት የዘለቀውን እና ጎማ በማቃጠል እና መንገድ በመዝጋት የተጀመረውን ኹከት ለመቆጣጠር የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ጨምሮ የጸጥታ አስከባሪዎች ተሰማርተዋል። የድሬደዋ አስተዳደር…

ማነው ያበደው? አቶ ታዬ ደንዳአ “በብዙ እብዶች መካከል ጤነኛ ያብዳል” ይባላል ይህን እውነታ ኡመር ሱሌማን ነው ከ18 አመት በፊት የተናገረው። ብዙ ሰዎች የወደዱት እምቢ ካለ ወይም እነሱ የጠሉትን ከወደደ “እብድ፣” ወይም “ከሃዲ መባሉ አይቀርም። በዚህ ውስጥ አልፈን ነው የመጣነው እኔ…