የኛ ወንጀለኛ ይከበር የሰሞኑ ጥሩ መፈክር! ሰሞኑን በኦሮሚያ በተከሰተዉ ቀዉስ ጀዋር መሀመድ ተጠያቂ መሆን እንደለበት ፅፌ ነበር። ያ ፅሑፍ ሁለት ጎራዎችን ፈጥሯል። አንደኛዉ ጎራ በስድብ እየደበደበኝ ነዉ። “የኛ” የሚሉትን ወንጀለኛ ለመደገፍ ነዉ። ሌላዉ ጎራ ደግሞ በሙገሳ ሊገለኝ ነዉ። በኔ ዱላ…

የከተማዋ ከንቲባ እና አንድ ሐይማኖታዊ መሪ ግን ተላለፈ የተባለው ትዕዛዝ የባሌን ሕዝብም ሆነ የሮቤን ከተማ አይወክልም ባይ ናቸው። ታምራት ዲንሳ ተጨማሪ ዘገባ አለው። …

የሲዳማ ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄን ተከትሎ፤ የሚካሄደዉን ሕዝበ ዉሳኔ በሚመለከት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ 5 ሺህ አስመራጮች በፈረቃ ስልጠና በመስጠት ስራዉን መጀመሩ ተነገረ።…
መንግስት የዜጐችን ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ይወጣ!! (የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ)

መንግስት የዜጐችን ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ይወጣ!! የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) (ጥቅምት 17 ቀን 2012 ዓ/ም) የኢፌዲሪ ሕገ-መንግሥት ክፍል አንድ አንቀፅ 14 ማንኛውም ሰው ሰብዓዊ በመሆኑ የማይደፈርና የማይገሠሥ፣ በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደኅንነትና የነጻነት መብት እንዳለው ይደነግጋል፡፡ ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር…
የመንግስትን ትዕግስት እንደ ፍረሃት በመውሰድ አንዳንድ ግለሰቦች እራሳቸውን እንደገዥ በመቁጠረ በበረካታ ንፁሃን ዜጎች ሞት ምክንያት ሆነዋል- የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት

ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት የሃይል እረምጃ እንዲዎስድ ትዕዛዝ ተሰጥቷል! የመንግስትን ትዕግስት እንደ ፍረሃት በመውሰድ አንዳንድ ግለሰቦች እራሳቸውን እንደገዥ በመቁጠረ በበረካታ ንፁሃን ዜጎች ሞት ምክንያት ሆነዋል።ይህን የመካከለኛው ምስራቅ የሽብረ ተለዕኮ እና የጠላት ሃገረ ተልዕኮ ለማስፈፅም በሚሊዮን…
ኢህአዴግ አንድ ውህድ ፓርቲ ከሆነ አሃዳዊ ሥርዓትን ይፈጥራል፤ ብዝሀነትን ያጠፋዋል የሚለው ሀሳብ ቦታ የሌለውና ትርጉም የማይሰጥ መሆኑን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ገለጹ።

“ኢህአዴግ ውህድ ፓርቲ መሆኑ አሃዳዊ ሥርዓትን ይፈጥራል የሚለው የተሳሳተ ሃሳብ ነው” -ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ሊቀመንበር ************************************************ (ኢ.ፕ.ድ) ኢህአዴግ አንድ ውህድ ፓርቲ ከሆነ አሃዳዊ ሥርዓትን ይፈጥራል፤ ብዝሀነትን ያጠፋዋል የሚለው ሀሳብ ቦታ የሌለውና ትርጉም የማይሰጥ መሆኑን ፕሮፌሰር…
መንግሥት ሕግና ሥርዓትን ማስፈን ቀዳሚ ተግባሩ መሆኑን የማወቅ ግዴታ አለበት ተባለ

መንግሥት ሕግና ሥርዓትን ማስፈን ቀዳሚ ተግባሩ መሆኑን አውቆ፣ በሰሞኑ አሳዛኝ ክስተት በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ የተሳተፉትን ግለሰቦችና ተቋማት በሕግ ተጠያቂ እንዲያደርግ የአማራ ምሁራን መማክርት በአፅንዖት አሳሰበ። የአማራ ምሁራን መማክርት በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ መግለጫ አውጥቷል፤ ሙሉ መልዕክቱ ቀጥሎ ቀርቧል። ኢትዮጵያ…