ዶ/ር ዐብይም ሆኑ ኢንጂነር ታከለ ኡማ፤ ሊወቀሱም ሊወገዙም ይገባል።

ጸሃፊው – ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ የካጥቅምት 18 ቀን 2012 ዓ.ም (10/29/2019) “የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚጀመረው በአንድ ሰው ግድያ ነው– ባደረገው ድርጊት ሳይሆን፤ በማንነቱ። የ “ዘር ማጽዳት ዘመቻ” ከአንድ ሰፈር ጀምሮ፤ ወደ ሌላው ሰፈር ይዛመታል። የአንዱን የሰው ሕይወት…

–የመንፈስ ነፃነትና ተጨባጭ ሁኔታዎችን በትክክል የማንበብ አስፈላጊነት! – II ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)ጥቅምት 29፣ 2019 መግቢያ አብዮቱ ከፈነዳና ብዙ ትርምስ ከተፈጠረ በኋላ ደጋግሞ የሚነሳው ጥያቄና ክርክር አገራችን እንደዚህ ዐይነት ምስቅልቅል ውስጥ ልትገባ የቻለችው ከታሪካችንና ከአስተሳሰባችን ጋር ሊጣጣም የማይችል ርዕዮተ-ዓለም በማስገባታችን ነው የሚል…
የዜጎችን ህይወት ያጠፋ፣ ያቆሰሉ፣ ያፈናቀሉ፣ ቤት ንብረታቸውን ያቃጠሉ ግለሰቦችን ለፍርድ ለማቅረብ እየሰራ መሆኑን ግሎባል አሊያንስ አስታወቀ፡፡

ከሰሞኑ በነበሩ ግጭቶች ጥቃት የፈፀሙ ግለሰቦችን እስከ ዓለም ዐቀፉ ፍርድ ቤት ለማቆም እየሰራ መሆኑን ግሎባል አሊያንስ አስታወቀ፡፡ ግሎባል አሊያንስ ባወጣው መግለጫ ‹‹የዜጎችን ህይወት ያጠፋ፣ ያቆሰሉ፣ ያፈናቀሉ፣ ቤት ንብረታቸውን ያቃጠሉ ግለሰቦችን ዓለም ዐቀፍ ጠበቆችን በማሰባስብ ለፍርድ ለማቅረብ›› በዝግጅት ላይ መሆኑን ገልጿል፡፡…
የአብን አመራሮችና አባላት ያልተፈቱት አቃቢ ሕግ ስላልፈረመ ነው ተባለ

አቃቤ ህግ እንድትፈቱ አልፈረመም በሚል ዛሬ ያልተፈቱት የአብን አመራሮችና አባላት የሚከተሉት ናቸው! 1ኛ) ክርስቲያን ታደለ 2ኛ) በለጠ ካሳ 3ኛ) አስጠራው ከበደ 4ኛ) ሲሳይ አልታሰብ 5ኛ) ፋንታሁን ሞላ 6ኛ) አማረ ካሴ 7ኛ) አየለ አስማረ ሲሆኑ፣ ከእነዚህ ውጭ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን…