ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ በኦሮሚያ ክልል በደረሰው ጥቃት ያደረባቸውን ቁጣና ሐዘን ገለፁ።

ፕሬዝዳንቷ በትዊተር ገፃቸው የሚከተለውን አስፍረዋል ዘርና ሀይማኖት ለፖለቲካ ጥቅም እንዲውሉ ሲደረግ፤ ንጹሀን ዜጎቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደሉ፣ ሲፈናቀሉና ሲንከራተቱ ስናይ ስሜትን ለመግለጽ ቃላት ያጥራል: ለቅሶ፣ድንጋጤና ሥጋት የብዙዎችን በር አንኳኩቷል ሃዘናቸው ሃዘኔ/ሃዘናችን ነው:: ለሀገርና ለህዝብ ጥቅም ሲባል ልናሰምረው እና ልናከብረው የሚገባን ቀይ…

RLX Fast Acting Male Enhancement Formula: Price, Benefits & Where to Buy. RLX supplement introduces an opportunity to put your intimate life on the right path. Its ingredients are not only natural but are also best in the business and,…
የአልጋ ቁራኛ የነበሩት የ80 ዓመቱ አዛውንት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ

የአልጋ ቁራኛ የነበሩት የ80 ዓመቱ አዛውንት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ (አሥራት) አቶ ኃይሉ አማረ የተባሉ የአልጋ ቁራኛ የነበሩ የ80 አመት አዛውንት ቄሮ በተባሉ አካላት ጥቅምት 13/2012 ዓ/ም ሰውነታቸው በስለት ተቆራርጦ በአሰቂ ሁኔታ መገደላቸውን ለአሥራት የደረሰው መረጃ ያመለክታል። ከ1960 ዓ/ም ጀምሮ በአርሲ…
የደሕንነት ስጋት እንዳለባቸው ቤተ ክርስትያን ውስጥ የተጠለሉ የዶዶላ ተፈናቃዮች ገለፁ

ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓ/ም ጀምሮ አርሲ ዶዶላ ላይ ማንነታቸው ጥቃት ደርሶባቸው ቤተክርስትያን ግቢ ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ አማራዎች የደሕንነት ስጋት እንዳለባቸው ለአሥራት ገልፀዋል። የዶዶላ ወረዳ ባለስልጣናት ሰላም እንደሰፈነ በማስመሰል መከላከያ እንዲወጣ እንደጠየቁ የገለፁት ተፈናቃዮቹ፣ ሆኖም በአካባቢው ሰላም ካለመስፈኑም ባሻገር የአካባቢው…

«ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ከማምጣት […] በምንም ዓይነት የሚያቆመን ነገር የለም ከአሁን በኋላ!» ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) መሪ

ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ በዋሸንግተን ስለሚካሄደው የሶሰትዮሽ ስብሰባ የማውቀው ነገር የለም አለች። ETHIO FM 107.8  – ኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ለመወያየት ከአንድ ሳምንት በኃላ በዋሽንግተን ሊገናኙ እንደሆነ እየተዘገበ ይግኛል።የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈፃፀም ላይ የተቋረጡ ውይይቶችን ለመቀጠል…

ወንጀለኞችን ለፍርድ ማቅረብ እንጂ የሰላም ኮንፈረንስና ድግስ መፍትሔ አይሆንም።…..የሰላም ኮንፈረንስ እያሉ የሐገር በጀት በስብሰባና በድግስ ይጨርሳሉ። ከጦርነት ኮንፈረንስ ወደ ሰላም ኮንፈረንስ = የወሩ አስቂኝ እና አስገራሚ የኦዴፓ ቀልድ ……….. ኦዴፓ ባለስልጣናቱን ወደ ኦሮሚያ ክልል ከተሞች በማሰማራት የሰላም ኮንፈረንስ መጀመሩን በሚዲያዎቹ…

የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ አስመልክቶ የአፍሪካ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ አወጣ:: በመግለጫው በኦሮሚያ ክልል የተፈጸመውን ኢሰብዓዊ ድርጊት አውግዞ ንጹሃን ላይ የተወሰደውን እርምጃ በማንሳት በቡድን የተደራጁ ኃይሎችና የጸጥታ ኃይሎች በንጹሃን ላይ የወሰዱትን እርምጃ እና በቤተክርስቲያናትና በሌሎች ብሔር ተኮር ጥቃቶችን ጠቅሶ የተወሰደው…