ዶ/ር አብይ Vs ኦቦ ጃዋር ነው : “ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ” ወይም እንደ ድንጋይ ስትቀጠቀጥ ትኖራታለህ !

ዶ/ር አብይ Vs ኦቦ ጃዋር ነው : “ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ” ወይም እንደ ድንጋይ ስትቀጠቀጥ ትኖራታለህ ! (ስዩም ተሾመ) አሁን ያለን አማራጭ ሁለት ናቸው፤ ወደፊት መራመድ ወይም ባለንበት መርገጥ። እንደ ሀገር ለወደፊት መራመድ የሚቻለው የሀገሪቱን ሰላምና አንድነት ማስከበር እና በእኩልነት…

BBC Amharic : በአንድ ጭብጥ ላይ ብቻ ያተኮረው የዛሬው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መግለጫ ከሰሞኑ በኦሮሚያ፣ ሐረሪ ክልሎችና እንዲሁም በድሬዳዋ አስተዳደር ተከስተው በነበሩ አለመረጋጋቶች፣ መፈናቀልና ጥቃቶች ዙርያ 78 ሰዎች መገደላቸውን ገልጿል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፕሬስ ሴክሪታሪ ጽሕፈት ቤትን ወክለው መግለጫውን የሰጡት…
አትሌት ሃይሌ ገ/ሰላሴ ፌስቡክን ለመክሰስ ማሰቡ ተሰማ

ፌስቡክን ለመክሰስ እያሰብኩ ነው- አትሌት ሃይሌ ገ/ሰላሴ (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክን ለመክሰስ እያሰበ መሆኑን አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አስታወቀ፡፡ ሻለቃ አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚስተዋሉ የጸጥታ ችግሮች የከፋ ጉዳት እንዲያደርሱ የማህበራዊ የትስስር ገጾች በተለይም ፌስቡክ…
ወጣቱ ትውልድ ራሱን ከግጭት አውድ በመቆጠብ ፍሬያማ የስራ ዕድል ፈጠራ ስምሪት ላይ ሊያተኩር ይገባል – ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን

ወጣቱ ትውልድ ራሱን ከግጭት አውድ በመቆጠብ ፍሬያማ የስራ ዕድል ፈጠራ ስምሪት ላይ ሊያተኩር ይገባል – ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወጣቱ ትውልድ ራሱን ከግጭት አውድ በመቆጠብ ፍሬያማ የስራ ዕድል ፈጠራ ስምሪት ላይ ሊያተኩር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ።…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚገኙበት አምቦ የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሄደ መሆኑን ነዋሪዎች ገለጹ BBC Amharic ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ፣ የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ እና የኦሮሚያ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ነዋሪዎችን እያወያዩበት ባለው የአምቦ ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሄደ…

ሀ/ስብከታቸውን እንደያዙ ኮሌጁን በሙሉ ሓላፊነት ይመራሉ፤ ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ፣ በበላይ ጠባቂነታቸው እንዳሉ ናቸው፤ *** የደቡብ ኦሞ-ጂንካ ሀገረ ስብከት ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ፣ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ረዳት ሊቀ ጳጳስ ኾነው በሙሉ ሓላፊነት እንዲሠሩ፣ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ተመደቡ፡፡ በምልአተ ጉባኤው…

በውጭ ሀገር ሆነው በተቃውሞ የራሳቸውን አቋም ሲያራምዱ የነበሩና በመንግሥት ጥሪ ሀገር ውስጥ ለገቡ ግለሰቦች ለደህንነታቸው ሲባል እየተደረገላቸው ያለው ልዩ ጥበቃ ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ውጭ መሆኑን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በአዋጁ በተሰጠው ስልጣንና ተግባር ልዩ ጥበቃ የሚያደርግላቸው ሀገርንና…

በዕንቁ መጽሔት ምክንያት ከአምስት ዓመታት በፊት ከግብር ጋር በተያያዘ ክስ ተመሥርቶበት የነበረው የግዮን መጽሔት ማኔጂንግ ኤዲተር አቶ ፍቃዱ ማኅተመ ወርቅ፣ በሰባት ዓመታ ፅኑ እስራትና በ7,000 ብር እንዲቀጣ ውሳኔ ተሰጠ፡፡ የዕንቁ መጽሔት አሳታሚ ዓለማየሁ የኅትመት ማስታወቂያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ ‹‹ወንጀል…