ግልጽ ደብዳቤ ይድረስ ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ታምራት ላይኔ

ግልጽ ደብዳቤ ይድረስ: ለአሁኑ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ታምራት ላይኔ ኢትዮጵያን የመምራት ሃላፊነት እጅዎ ላይ በወደቀበት በእዚህ ታሪካዊ ወቅት አገሪቱን የህወሃት የበላይነት ከነበረበት የኢህአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ ወደ ነጻ፣ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊ የስርአት ለውጥ ለማሻገር ሁለት የተሻሉ አማራጮች ከፊትዎ…

በአዲስ አበባ አስተዳደር የመንግስት ተቋማት የብሔር ስብጥርን የሚመለከት ጥናት ለጠቅላይ ሚንስትሩ ቀረበ ዋዜማ ራዲዮ — በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢ-ፍትሀዊ የብሄር ስብጥር አለባቸው የተባሉ ቁልፍ ተቋማት ላይ የማስካከያ ውሳኔ እንዲያሳልፉ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥናት ቀረበ። ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ከመጡ ጀምሮ…

“የ150 ዓመት ሚኒሊክ ጭፍጨፋ አካሂዶብኛል ብለው የለሉበትን ታሪክ ያስታውሳሉ፤ 2 እጁን ጠፍሮ የዛሬ 2 ዓመት ሲደበድበው ከነበረው ጋር ደግሞ መቀሌ ሂዶ ሲነጋገር ታገኘዋለህ።” የአዴፓ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ዮሐንስ ቧያለዉ

ከሰሞኑ የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በሰበታ ህይወታቸውን ያጡ ወገኖችን ለማሰብ የሻማ ማብራት ፕሮግራም ጥቅምት 22 በጋሞ አደባባይ ለማዘጋጀት አቅዶና ጥሪ አድርጎ የነበረ ቢሆንም ኮማንድ ፖስቱ “የደረሰኝ ደብዳቤ የለም” ስለዚህ በእለቱ የሚከናወን የሀዘን ቀን የለም ብሏል! ኮማንድ ፖስቱ የሀይል እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ!…
ጃዋር ሳይጠየቅ ፍትህ እናሰፍናለን ማለት ቀልድ ነው – ዶ/ር ስዩም መስፍን (የሰላም ሚኒስቴር ሚንስትር ዲኤታ)

“ጃዋር ሳይጠየቅ ፍትህ እናሰፍናለን ማለት ቀልድ ነው” ዶክተር ስዩም መስፍን የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የሰላም ሚኒስቴር ሚንስትር ዲኤታ የሆኑት ዶክተር ስዩም መስፍን 78 ንጹሀን ዜጎች በአሰቃቂ ሁኔታ እንዲገደሉ ምክንያት የሆነው አሸባሪው ጃዋር መሀመድ እና ግብረ አበሮቹ በህግ ሳይጠየቁ ሌሎችን…
ሳፋሪኮምና ቮዳኮም የቴሌኮም ካምፓኒዎች ወደ ኢትዮጵያ ቴሌኮም ገበያ ለመግባት እየሰሩ ነው ተባለ

Safaricom Plc and parent Vodacom Group Ltd. plan a joint bid for an Ethiopian telecommunications license that they expect to cost as much as $1 billion. የኬንያ ትልቁ የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ ኩባንያ ሳፋሪኮም፤ ከደቡብ አፍሪካ አቻው ቮዳኮም ጋር በመሆን ኢትዮጵያ…

በስራ አስፈፃሚው ቁርጠኝነት ማጣትና አድሎ ሀገር አደጋ ላይ ወድቃለች ሲል የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ገለፀ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ ጥቅምት 21/2012 ዓ/ም ባወጣው መግለጫ በስራ አስፈፃሚው አካል ቁርጠኝነት ማጣት፣ በአድሎና ራስ ወዳድነት ምክንያት ኢትዮጵያ ወደ መፍረስ እየተንደረደረች ነው ብሏል። የኢትዮጵያ አንድነታችንን…

እነአቶ በረከት ስምዖን በተከሰሱባቸው ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ ያቀረባቸውን የሰውና የሰነድ ማስረጃዎች በማዬት ፍርድ ቤቱ ብይን ሰጥቷል፡፡ ፍርድ ቤቱ መስከረም 30 ቀን 2012ዓ.ም በዋለው ችሎት ከፍርድ በፊት የሚቀርብ ማንኛውም ማስረጃ መርምሮ ትክክለኛ ብይን ለመስጠት አጋዥ ስለሚሆን ዐቃቤ ሕግ እንዲያዝለት ያቀረበውን 141…