እነ እስክንድር ነጋ ከጥቃት ተርፈው አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ይገኛሉ የባለአደራ ምክር ቤቱ አመራሮች በቢሮ ስብሰባ አድርገው ሲወጡ የተወሰኑ ሰዎች ከበባ አድርገው ጉዳት ሊያደርሱባቸው እንደሞከሩ ተሰምቷል። ከበባ ካደረጉባቸው መካከል አንድ ሰው በፖሊስ አስይዘው አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ውስጥ ይገኛሉ። ጋዜጠኛ…
‹‹ኢህአዴግ በመዋሃድ ወጥ ፓርቲ ለመመስረት መንቀሳቀሱን እንደ  ጥሩ አጋጣሚ እወስደዋለሁ›› የቀድሞው የኦነግ መሪ ዶክተር ዲማ ነገዎ

‹‹ኢህአዴግ በመዋሃድ ወጥ ፓርቲ ለመመስረት መንቀሳቀሱን እንደ  ጥሩ አጋጣሚ እወስደዋለሁ›› የቀድሞው የኦነግ መሪ ዶክተር ዲማ ነገዎ ዶክተር ዲማ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፤በአሁኑ ወቅት በየትኛውም ፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ የላቸውም፡፡ነገር ግን እንደ አንድ ምሁር ማለት የሚችሉት ኢህአዴግ በውስጡ ያለውን አደረጃጀት የመወሰን የራሱ…

ዐቢይ ኮሚቴው፣ ከተለያዩ አካላት በተውጣጡ አካላትና አባላት በቀጣይነት ይጠናከራል፤ የካህናትና ወጣቶች ኅብረቱ ተጠሪነት ለዐቢይ ኮሚቴው ኾኖ እንዲቀጥል ይኹንታ አገኘ፤ የኦሮሚያ አህጉረ ስብከት ካህናት እና ምእመናን ኅብረትም፣ ዐቢይ ኮሚቴውን ያግዛል፤ *** በሕዝብ አንድነትና ሰላም እንዲሁም በምእመናን ደኅንነትና መብቶች መጠበቅ ላይ ትኩረት…

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ኤሊያስ ሽኩር የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ። አቶ ኤሊያስ በቅርቡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው የተሾሙትን አቶ ርስቱ ይርዳውን በመተካት ነው የተሾሙት። ከዚህ ቀደም የደቡብ ክልል ምክትል…

በእስር ቤቶች ያለው ስቃይና እንግልት በህወሃት አገዛዝ የነበረውን ስቃይ ያስንቃል።- ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ኢትዮ 360 – በእስር ቤቶች ያለው ስቃይና እንግልት በሕወሃት አገዛዝ የነበረውን ሰቆቃ የሚያስንቅ መሆኑን የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት ባልደራስ ዋና ጸሃፊ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ገለጸ። መርማሪዎቹም…

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የበረሃ አንበጣ መንጋ ታይቶባቸው ከነበሩ አካባቢዎች መካከል አብዛኛዎቹ ከአንበጣ መንጋው ነፃ መሆናቸውን የክልሉ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ገለፀ። በቢሮው የእፅዋት ጤና ጥበቃ እና ተባይ መከላከል ቡድን መሪ አቶ…