የሀገራችን ፖለቲካ ጭምልቅልቅ ብሏል። ሁሉም በራሱ እንደ መጣከት ይናገራል፤ በእውን ከሆነው ይልቅ የመሰለውን ይፅፋል። ነባራዊ ሁኔታውን ሳያገናዝብ በቢሆን ዓለም እሳቤ ይጠይቃል፣ ያስባል፣ ይወስናል፣ ይመራል፣… ሁሉ ነገራችን መላ-ቅጡ ጠፍቷል። ይሁን እንጂ ነባራዊ እውነታን ከመቀበል ውጪ ሌላ ምርጫና አማራጭ የለንም። ምክንያቱም እውነትን…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከአሜሪካ ጋር ድርድር ላለማድረግ የያዝነውን አቋም አንለውጥም አሉ የኢራን ሀይማኖታዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ። ቴህራን ለዋሽንግተን ግፊት እጅ እንደማትሰጥም ነው አያቶላህ አሊ ሃሚኒ የገለጹት። ሀይማኖታዊ መሪው ከጠላት ጋር የሚደረግ ድርድር ችግራችንን ይፈታል ብሎ የሚያምን…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሰባት ሳምንታት በፊት በሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ደርሶበት የነበረው የሳዑዲ አረቢያው አራምኮ የነዳጅ ማጣሪያ በጥገና ላይ ቆይቶ ዳግም ወደ ስራ ሊገባ መሆኑ ተሰማ። በነዳጅ ማጣሪያው ክፍሎች ላይ ከደረሰው ጥቃት በኋላም ለመጀመሪያ ጊዜ የኩባንያውን የአክሲዮን…

አንድ ወደፊት ስንሄድ ሁለት ወደኋላ የሚመልሱንን ሀይሎች ማስቆም አለብን  ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አንድ ወደፊት ስንሄድ ሁለት ወደኋላ የሚመልሱንን ሀይሎች ማስቆም እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሳሰቡ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው እለት ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አንድ ወደፊት ስንሄድ ሁለት ወደኋላ የሚመልሱንን ሀይሎች ማስቆም እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሳሰቡ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው እለት ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በመግለጫቸውም…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዛሬ በአውሮፓና እስያ በተካሄዱ ዓለም አቀፍ የማራቶን ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል። በቱርክ በተካሄደው የኢስታንቡል ማራቶን በሴቶች አትሌት ሂሩት ጥበቡ 2 ሰዓት ከ23 ደቂቃ ከ40 ሴኮንድ አሸናፊ በመሆን በርቀቱ ሁለተኛ የግል ምርጥ ሰዓቷን ማስመዝገብ…