3 ሚሊየን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ አለመምጣታቸው ተገለጸ!

በትምህርት ዘመኑ 3 ሚሊየን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ አለመምጣታቸው ተገለጸ! በትምህርት ገበታ ላይ እንዲውሉ በእቅድ ከተያዘው 28 ሚሊየን ተማሪዎች ውስጥ 3 ሚሊየን ያክሉ ወደ ትምህርት ገበታ አለመምጣታቸው ተገለጸ። የትምህርት ሚኒስቴር በዛሬው እለት ባቀረበው 1ኛ ሩብ አመት የእቅድ አፈጻጸሙ የዝግጅት ምዕራፉን…

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አሜሪካ በጠራችው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውይይት ላይ ለመሳተፍ ወደ ስፍራው አቅንተዋል። ውይይቱ ከነገ በስቲያ የሚካሄድ ይሆናል። ውይይቱ በአሜሪካ የገንዘብ ተቋም ኃላፊ ስቴቨን…

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው አመት በተለያዩ ዘርፎች እንዲሰማሩ ከተደራጁት ንግድ ጀማሪ ኢንተርፕራይዞች ውስጥ 24 በመቶ ያህሉ መቀጠል አለመቻላቸው በጥናት ተረጋገጠ። በየአመቱ በሺዎች የሚቀጠሩ ኢንተርፕራይዞችን በማደራጀት በመቶ ሺህ ለሚቆጠሩ ዜጎች የስራ እድል መፍጠር እየተቻለ…

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ጀምሮ እስከ ህዳር ወር መጨረሻ የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መረጃ ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ሁሉም የነዳጅ ምርቶች ባሉበት…

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ገበታ ላይ እንዲውሉ በእቅድ ከተያዘው 28 ሚሊየን ተማሪዎች ውስጥ 3 ሚሊየን ያክሉ ወደ ትምህርት ገበታ አለመምጣታቸው ተገለጸ። የትምህርት ሚኒስቴር በዛሬው እለት ባቀረበው 1ኛ ሩብ አመት የእቅድ አፈጻጸሙ የዝግጅት ምዕራፉን…

በግጭቶች ተሳትፈዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር እያዋለ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስቴር ሰሞኑን በሀገሪቱ በተከሰቱ ግጭቶች ተሳትፈዋል በሚል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በየደረጃው ካሉ የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በቁጥጥር ስር እያዋለ መሆኑን አስታውቋል። ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት ባወጣው…