የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች በረሃብ አድማ ምትክ ደም ሊለግሱ ነው DW : የኢትዮጵያ መንግስት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎች ባለፈዉ ዓመት ማብቂያ የፀደቀዉን የምርጫ አዋጅ በመቃወም የሁለት ቀን የረሃብ አድማ ለመምታት የያዙትን ዕቅድ ሰረዙ። አድማው የተሰረዘው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍቃድ ባለመገኘቱ…

በአምቦ ከተማ ሊደረግ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ሳይካሄድ ቀረ DW : ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን በመደገፍ ዛሬ በአምቦ ከተማ ሊካሄድ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ተሰረዘ። የድጋፍ ሰልፉ ሳይካሄድ የቀረው ሀሳቡን የተቃወሙ ወጣቶች ያሰራጯቸው መልዕክቶች ስጋት በመፍጠራቸዉ ነው ተብሏል። ሰልፉ ለዛሬ የተጠራው ጠቅላይ…

ኢትዮ ኤፍ ኤም : የሲዳማ ዞን ህዝበ ውሳኔ ምርጫ ለማስፈጸም ወደ ቦታው ያቀኑ አስፈጻሚዎች በሐዋሳ እየተንገላቱ መሆኑን ተናገሩ። የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ የድምፅ ሰጪዎች ምዝገባ ከነገ ጀምሮ እንደሚካሄድ የተገለጸ ሲሆን ህዝበ ውሳኔው ደግሞ ህዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም…
ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙና የሰላም ሚኒስትሯ የቅማንትን ሕዝብ እያወያዩ ነው ተባለ።

በኢፌድሪ የሠላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈርያት ካሚልና በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ከአማራና ከቅማንት ሕዝብ ከተወጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያደረገ ነው። (አብመድ) ውይይቱ በጭልጋ ወረዳ ሰራባ ከተማ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን ከሁለቱም የማኅበረሰብ…
የኢትዮጵያ ሕዝብ በዓለም አደባባዮች የሃፍረት ሸማ እንዲላበስ ተደርጓል ! – የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ሕብረት

የኢትዮጵያ ሕዝብ በዓለም አደባባዮች የሃፍረት ሸማ እንዲላበስ ተደርጓል !-የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ሕብረት የኢትዮጵያ ሕዝብ በዓለም አደባባዮች የሃፍረት ሸማ እንዲላበስ ተደርጓል ሲል የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ሕብረት አስታወቀ። ሕብረቱ “በማራቶን ደጋግመን ያሸነፍነውን ያህል፣ ሰሞኑን በጭካኔ ሬከርድ ሰብረናል!” በሚል ርዕስ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል…