የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከሱዳንና ከግብጽ አቻዎቻቸው ጋር በመሆን በነጩ ቤተ መንግስት ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ጋር በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ተወያዩ። ከዚህ በመቀጠልም የሶስቱ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የአሜሪካ የገንዘብ ተቋም ኃላፊ ስቴቨን መንቺን እና የአለም ባንክ ፕሬዝዳንት በተገኙበት…
መንግሥት ግጭት የሚያነሳሱ አካላትን ከማለባበስ አልፎ ሕጋዊ እርምጃ በመውሰድ የሕግ በላይነትን እንዲያረጋግጥ የአፋር ሕዝብ ፓርቲ ጠየቀ

ማንም ሰው በማንነቱ የማይሸማቀቅበት ሀገር ለመፍጠር ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ የአፋር ሕዝብ ፓርቲ ጥሪ አቀረበ መንግሥት ግጭት የሚያነሳሱ አካላትን ከማለባበስ አልፎ ሕጋዊ እርምጃ በመውሰድ የሕግ በላይነትን እንዲያረጋግጥም ፓርቲው ጥሪ አቅርቧል፡፡ የአፋር ሕዝብ ፓርቲ (አሕፓ) በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በሰጠው መግለጫ ‹‹አሕፓ…
በትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ በአማራ ክልል ወደሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እንዳይሄዱ የተነገራቸውና የቀሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውን ገለጹ፡፡

በአማራ ክልል ወደሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እንዳይሄዱ በትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ የተነገራቸውና የቀሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ (አብመድ) የትግራይ ክልል መንግሥት ‹‹በአማራ ክልል የፀጥታ ችግር ሳላለ ተማሪዎችን አልክም›› በማለት መግለጫ ማውጣቱ የሚታወስ ነው፡፡ በመግለጫው መሠረትም ‹ትግራይ ክልል በሚገኙ ዮኒቨርሰቲዎች በተለያዩ…
ግብፅ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኡጋንዳ ኢትዮጵያ ላይ እያሴሩ ነው ተባለ

Cairo, Kampala, Juba are conspiring against Addis Ababa “ግብፅ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኡጋንዳ ኢትዮጵያ ላይ እያሴሩ ነው”— የደቡብ ሱዳን የዜና ወኪል (SSNA) የግብፅ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኡጋንዳ መሪዎች የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ በድብቅ እየመከሩ ነው ብሎ የደቡብ ሱዳን የዜና ወኪል…

በቃፍታ ሽራሮ ብሔራዊ ፓርክ የእሳት አደጋ ተከሰተ (ኤፍ ቢ ሲ) በቃፍታ ሽራሮ ብሔራዊ ፓርክ የእሳት አደጋ መከሰቱን የቃፍታ ሁመራ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት አስታወቀ። እሳቱ ትናንት ማምሻውን የተነሳ ሲሆን እስካሁን በ1 ሺህ 500 ሄክታር የፓርኩ ክፍል ላይ ጉዳት ማድረሱን የፓርኩ…