ጌታቸው ምትኩ (መምህር) ጥቅምት 27 2012 ዓ. ም. የኢትዮጵያ ፖለቲካ እጅግ ያሳስበኛል፤ ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለሚረከቡን ልጆችና ልጆቻቸው ጭምር ሳስብ የሀገራችን ፖለቲካ እንዳልተፈጠረ ሰው ቢታሰብ ደስ ይለኛል፤ ምክንያቱም በመኖሩ የሚፈይደው ከሌለ፡ አለመኖሩ እጅግ የሚሻል ነውና:: ነገር ግን ወደንም ሆነ ሳንወድ…

ሳይቃጠል በቅጠል፦ ነአምን ዘለቀ በጋራ ሀገራችን ላይ ያጠላውን የመበታተንና የህዝብ ለህዝብ እልቂት ለመቀልበስ የመፍትሄዎች አካል እንሁን! በሀገር ውስጥ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በሙሉ፣የአማራ፣የኦሮሞ፣የልዩ ልዩ የቋንቋና ባህል ማህበረሰቦችን ለምትወክሉ ልሂቃንና ምሁራን፣ የሃይማኖትና የፓለቲካ ድርጅቶች መሪዎች፣ በሀገር ውስጥና በዲያስፓራ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖች፣ አክቲቪስቶች፣…
ጽንፈኞችን ለሕግ ማስገዛት ካልቻሉ ዶ/ር አብይ ቢለቁ ይሻላል #ግርማካሳ

ሰሞኑን በአገራችን የመጀመሪያው ያልሆነ ዘግናኝና አንገት የሚያስደፋ የሽብር ተግባራት በዜጎች ላይ ተፈጽሟል፡፡ ጠ/ሚ አብይ አህመድ 83 ኢትዮጵያዉያን ሕይወታቸው እንደተቀጠፈ ገልጸዋል፡፡ ሆኖም የተገደሉ ዜጎች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ብዙዎች ይናገራሉ፡፡ ራሱን ቄሮ ብሎ የሚጠራው ቡድን ፣ የጃዋር መሀመድን “ተከብቢያለሁ” ጩኸት ተከትሎ በዜጎች…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣2012 (ኤፍ ቢሲ) በአዲስ አበባ ከተማ እየታየ ያለውን ህገ-ወጥ የመሬት ወረራ ማስቆም የከተማ አስተዳደሩ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ መሆኑ ተገልጿል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሲካሄድ የቆየው የፈጻሚ መስሪያ ቤቶች የሩብ አመት አፈጻጸም ግምገማ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። በመጨረሻው ቀን…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ሆነው ተሹመዋል። ዶክተር ወርቅነህ በዛሬው ዕለት ተሰናባቹ የኢጋድ ዋና ጸሃፊ አምባሳደር ኢንጂነር ማህቡብ ሟሊም እና የኢጋድ አምባሳደሮች ሊቀ መንበር እና በጅቡቲ የኢትዮጵያ…