በኢትዮጵያ የተጀመረው ለውጡ ወደፊት ሊጓዝ ይገባል ፤ መፍጠንም አለበት ። አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኖቤል ተሸላሚው ጠቅላይ ሚኒስቴር ወደ ተግባር መግባት አለባቸው ተብሏል አምነስቲ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት በቅርቡ የተገደሉትን ኢትዮጵያውያንን አስመልክቶ እንዲሁም በሃገሪቱ ለውጡን ተከትሎ ይሻስሃላሉ የተባሉና ጭራሽ ብሶባቸው ስለተገኙ አዋጆችና ድርጊቶች…

DW : ግጭት ጠብ በቀጠለባት ኢትዮጵያ ወጣቱ በዘር እና በፖለቲካ ቢከፋፈልም አንድ ነገር ይጋራል። ስራ አጥነትን! ይህንን የወጣቱን ችግር ለመቅረፍ መንግስት ወጣቶችን እያደራጀ ብድር ቢሰጥም በርካታ ወጣቶች አሁን ድረስ የብድሩ ተጠቃሚ ሊሆኑ እና ከስራ አጥነት ሊላቀቁ አልቻሉም። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/2125405B_2_dwdownload.mp3 ኢትዮጵያ ውስጥ…

በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተከሰተው የአንበጣ መንጋ በምሥራቅና ምዕራብ ሀረርጌ ዞኖችም በሰብል ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው። በምዕራብ ሀረርጌ ዞን በስድት ወረዳዎች ላይ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ ከአንድ ሺህ ሄክታር በላይ በሆነ መሬት ላይ ባለ ምርት ላይ ጉዳት ማድረሱን የዞኑ የግብርናና የተፈጥሮ ሀብት…

በኢትዮጵያ የምግብ ዘይት ጥራት ላይ ያሉት እውነታዎች — በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በአገራችን ለምግብነት የምንጠቀመው የምግብ ዘይት ጥራት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች መበራከት አንዱ ምክንያት ተደርጎ ይጠቀሳል፡፡ በህገወጥ መንገድ እና በግል አስመጪዎች በኩል የሚገባውን ሳይጨምር መንግስት ብቻውን ከውጭ…
የውሃ መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚንስትሩ ዶ/ር ስለሺ በቀለ ስልጣን መልቀቂያ ተቀባይነት አገኘ

የግል ምክንያቶቻቸውን በመግለጽ ከስልጣናቸውን ለመልቀቅ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ጥያቄ ያቀረቡት የውሃ መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚንስትሩ ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) እና የጤና ጥበቃ ሚንስትሩ አማር አማን (ዶ/ር) ናቸው። የውሃ ሚንስትሩን ጥያቄን ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ የተቀበሉ መሆኑን ምንጮቼ ነግረውኛል። የጤና ሚንስትሩ አሚር አማን የመልቀቂያ…