የለየለትን ሃይማኖት ተኮር የዐደባባይ ጥቃትን የእርስ በርስ ግጭት አድርገው ባለሥልጣናት መግለጻቸው አሳዝኖናል

የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ የለየለትን ሃይማኖት ተኮር የዐደባባይ ጥቃት፣ “የእርስ በርስ የቡድን ግጭት” አድርገው መግለጻቸው በእጅጉ አሳዝኖናል፡፡ – የካህናት እና ምእመናን ኅብረት ኮሚቴ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል እየተንቀሳቀሰ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ስታድየም ጀምሯል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ባህርዳር ከነማ ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ማማዱ ሲዲቤ ለባህርዳር ከነማ ብቸኛውን ግብ በማስቆጠር በመክፈቻው…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሲዳማ ህዝበ ውሳኔ እስከአሁን 1 ሚሊየን 394 ሺህ 922 ድምጽ ሰጪዎች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የቦርዱ ስራ ሃላፊዎች እና የማስተባበሪያ ጽህፈት ቤቱ አባላት በተለያዩ ወረዳዎች በሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች ተገኝተው የምዝገባ ሂደቱን…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በነገው ዕለት ሶስት አዳዲስ የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ ይጀመራሉ፡፡ አዳዲስ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ግንባታ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በሚገኙበት በይፋ ይጀመራሉ፡፡ በዚህም ከቦሌ ሚካኤል ቀለበት…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ከመንግስትና ከግል ባንክ ደንበኞች ሊጭበረበር የነበረ 28 ሚሊዮን ብር ማዳኑን የአዲሰ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ። ኮሚሽኑ ለኢዜአ እንዳስታወቀው ከመንግስትና ከግል ባንኮች ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ ያጭበረበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ተጠርጣሪዎቹ የተሰረቁ ቼኮችንና ሐሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ)”ሰው መሆን ይቀድማል!” ኪነ ኢትዮጵያ- አዲስ መንፈስ የተሰኘ የህዝብ ለህዝብ መድረክ የመክፈቻ ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት በኤሊያና ግራንድ ሆቴል እየተካሄደ ነው፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ሞያተኞች ጋር በጋራ በመሆን ያዘጋጀው ይህ…