ድምፅ ሰጪዎቹ የተመዘገቡት በ1 ሺህ 692 የምዝገባ ጣቢያዎች ነው:: ቦርዱ ከፍተኛና ዝቅተኛ ተመዝጋቢ የታየባቸውን አካባቢዎች ይፋ አድርጏል:: አርቤጎና፣ ሁላ፣ ወንሾ፣ ቦና ዙሪያ፣ ከፍተኛ ተመዝጋቢ የታየባቸው ዝቅተኛ ተመዝጋቢ የታየባቸው አካባቢዎች- ደግሞ ሃዋሳ ከተማ፣ አለታ ወንዶ፣ ዳራ ሆነዋል:: የቦርዱ ስራ ሃላፊዎች እና…

የአገሪቱን ሰላም የሚያደፈርሱና የዜጎች ሕይወት እንዲቀጠፍ ያደረጉ የጥፋት ኃይሎች ለህግ እንዲቀርቡ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ጠየቁ። የክልሉ ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በባህር ዳር ከተማ ተጀምሯል። የምክር ቤቱ ዋና አፈጉባኤ ወይዘሮ ወርቅሰሙ ማሞ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ሰላም የማይመቻቸው…

“ይህን የፈጸሙ አካላት ለፍርድ ይቀርባሉ። የምንደራደረው ጉዳይ አይደለም። ዩኒቨርሲቲዎቻችን የምርምር ተቋማት እና የኢትዮጵያዊነት መለጫ ሞዴሎች ናቸው። ሰላም እንዲሆን እንፈልጋለን።የድንጋይ መወራወሪያ የጸብ ማጫሪያ የሴራ ማሰሪያ እንዲሆኑ አንፈልግም። የምርምር ተቋም ብቻ እንዲሆኑ ነው የምንፈልገው።” የአማራ ክልል ፖሊስ ኮምሽነር አበረ አዳሙ።
የሰኔ 15ቱ የግድያ ወንጀል ምርመራ መጠናቀቁ ተነገረ፡፡

የሰኔ 15ቱ የግድያ ወንጀል ምርመራ መጠናቀቁ ተነገረ፡፡ የአማራ ክልል የሠላምና ደኅንነት ግንባታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አገኘሁ ተሻገር በፀጥታው ዘርፍ ለተነሳላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ (አብመድ) ሰኔ 15 2011ዓ.ም የተከሰተው የመሪዎች ግድያ ትልቅ ጠባሳ ጥሎ እንዳለፈ የገለጹት አቶ አገኘሁ በ2011ዓ.ም ዜጎች በሠላም…

በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ትናንት ምሽት ተፈጥሮ በነበረ ግጭት ጉዳት ደርሷል፡፡ ትናንት ከምሽቱ 4፡00 እስከ 5፡00 ገደማ በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሁለት ተማሪዎች ሕይወት ማለፉና ስምንት ተማሪዎች ደግሞ ቀላልና ከባድ ጉዳት እንዳጋጠማቸው ተገለጸ፡፡ የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ወልደትንኤ…

ሕዝባችን ለለውጥ ሲታግል ፣ ሲሞትና አሮጌውን ኢዲሞክራሲያዊ ሥርዓት አስወግዶ በሌላ የባሰ ሲተካ ይህ የመጀመሪያው አይደለም። ነገር ግን የሚፈልገውን ለውጥ አግኝቶ አያውቅም ለምን ? ለዚህ ጥያቄ ምላሽ ሰጥቶ ከአዙሪቱ ሊያላቅቀን የሚችል መፍትሄ የሚጠቁም ምሁርም ሆነ ፖለቲክርኛ እስካሁን አልተገኘም ። ነገር ግን…
በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ግጭቱን ተከትሎ የደህንነት ስጋት የገባቸው ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ለመውጣት ሲሞክሩ መከልከላቸው ተነገረ

BBC Amharic : ትናንት ቅዳሜ ምሽት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያንስ ሁለት ተማሪዎች መሞታቸው ተነገረ። ያነጋገርናቸው የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች እና መምህር የብሄር መልክ በያዘው ግጭት የሁለት ተማሪዎች ህይወት ማለፉን እና በርካቶች መቁሰላቸውን አረጋግጠዋል። በዩኒቨርሲቲው መምህር የሆኑት ምንጫችን ትናንት ምሽት…