ጉዳያችን /Gudayachn ሕዳር 1/2012 ዓም (ኖቬምበር 11/2019 ዓም) ኢህአዴግ ቀድም ብሎ በሐዋሳ ላይ በወሰነው ውሳኔ መሰረት በውሕደቱ ላይ ያተኮረው ጉባኤውን ለማካሄድ በመጪው ሮብ ለስብሰባ ይቀመጣል።እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት በውህደቱ ላይ የተስማሙ የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ፣የዓማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ዓዴፓ) እና የደቡብ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከአሜሪካዋ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ከንቲባ ሙሪየል ቦውሰር ጋር ተወያዩ። በውይታቸውም የኢትዮጵያ እና አሜሪካን ምጣኔ ሃብታዊ ግንኙነት ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ውይይታቸው የሁለቱን ሃገራት አጋርነት የሚያጠናክር…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተሞች የሊዝ መነሻ ዋጋን ከሁለት አመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ እንዲከልሱ የሚያስገድድ ረቂቅ የሊዝ አዋጅ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቧል። በሀገሪቱ ከፍተኛ የመሬት ፍላጎት እና ስርቆት መበራከቱ በ2004 ዓ.ም አዲስ የሊዝ አዋጅ…

አዲስ አበባና ዋሽንግተን ዲሲ የእትማማች ከተማነት ስምምነታቸውን በአዲስ መልክ ለማደስ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን ኢ/ር ታከለ ኡማና የዋሽንግተን ዲሲ ከንቲባ ሙሪየል ቦውሰር የተፈራረሙት ሲሆን ሁለቱ ከተሞች በኢኮኖሚ፣ ጤና፣ የባህል ልውውጥና አረንጓዴ ልማት ላይ በጋራ ለመስራት ተሰማምተዋል፡፡ በኢኮኖሚው ዘርፍ ላይ መረጃ…