“ከአለንበት ማጥ በጊዜ ለመውጣት የምንሻ ከሆነ ያለን አማራጭ አንድ ብቻ ነው። አብይን እስከ ችግሩ ደግፈን ሃሳብ ማንገስ ይበጃል። አብይን ማዳከም አዳዲሶቹን ጉልበተኞች ማጠናከር ነው።” ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም 1. ያደራጁት ሃይል በእጃቸው በሌለበት፣ አማራጭ ራዕይና ፕሮግራም ባላዘጋጁበት፣ አገርን ሊያረጋጋ ፣…

እንዲህ ነው ጉዳዩ። አካሄዳችን ስላላማረኝ ምናልባት አገራችንን ወደሰላም ያመጣል ብዬ መፍትሄ ሀሳብ ነውና እንደፈለጋችሁ እዩት። አንድ ጃንሆይ ካደረጉት ነገር ይቺን በብዙ ጎሳዎች የታጠረችን አገር በዘዴ ነበር ያስተዳድሩ የነበረው። ያለንበት ሁኔታ ዘዴን ይፈልጋል ይመስለኛል። አይተናት ያደግናት ኢትዮጵያ መልኳን ቀይራ ሁሉ ጫፍ…

የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኮርቻ ቅርፅ ግድብ ሙሊት ስራ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የታላቁ ህዳሴ ግድብ ም/ስራ አስኪያጅ አቶ በላቸው ካሳ እንደገለፁት ቀደም ሲል ከ14 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ በላይ የድንጋይ ጥቅጥቅ ሙሊት ስራ ተከናውኗል፡፡…

ቅኔ ቴክኖሎጂስ የእጅ ስልኮች እና ኮምፒተሮች ላይ ጨዋታዎችን የሚያመርት ድርጅት ነው።ከዚህ ቀደም አኳኩሉ የተሰኘ ጨዋታ ፈጥሯል። በቅርቡ ደግሞ  ከኢትዮጵያ ጥንታዊ እና ባህላዊ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን የገበጣን ጨዋታ ወደ ኮምፒተር ላይ ጨዋታ ቀይሮ ለተጠቃሚዎች አቅርቧል። የድርጅቱ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ…

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር /ኦብነግ/ ክልላዊ ሳይሆን ሃገርአቀፍ ፓርቲ በመሆን በዴሞክራሲያዊ መንገድ ለመንቀሳቀስና ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ ሕይወት መሻሻል የበኩሉን አስተዋፅዖ ለማድረግ እንደሚሠራ አስታወቀ።