ጥቅምት 29 ቀን 2ሽ 11 ዓ/ም ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ፦ የአኩስም ሊቀ ጳጳስ እና የደብረ ሊባኖስ እጨጌ፦ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ብጹዕ ወቅዱስ ሆይ! ቋሚ ሰው ለሞተ ወገኑ “በረደህ ላልብስህ፡ ዘቀዘቀህ ላንተርስህ፤ ራበህ ላጉርስህ፤  አይልም።…

ሰላምን ከጦርነት፣ መፍረስን ካለመፍረስ የሚለይ ቀይ መስመር የለም! (በድሉ ዋቅጅራ) . ‹‹እንደቀልድ፣ሳናውቀው አገራችን ወደ ፍርስራሽነት ተቀየረች›› አለ፣ አንድ ታዋቂ የየመን ጋዜጠኛ፤ በአንድ ቃለመጠይቁ ላይ፡፡ ነገሮች የረዥም፣ተከታታይ ሂደት ውጤት ወይም መጨረሻ ናቸው፤ የድንገቴ ክስተት አይደሉም፡፡ ጦርነት ያለመግባባትና የቅራኔ ሂደት ውጤት ነው፡፡…

“De facto State of Tigrai”? –Abraha Desta =================== “De facto” ምን ማለት ነው? ብዙ ግዜ “De facto” ለState ሳይሆን ለGovernment የሚመለከት ነው። “De facto Government” ማለት ሕጋዊ ያልሆነ እና ተቀባይነት (ወይ እውቅና) ያልተሰጠው ግን ባለው ነባራዊ ሁኔታ መሠረት ስልጣን ለመቆጣጠርና…

ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) ህዳር 4 , 2012 ዓ. ም. አገራችን ኢትዮጵያ ዉስጥ የብሄር እኩልነትና እራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ የፖለቲካ ቅርፅ ይዞ የአደባባይ መፈክር ከሆነ ብዙ አስርተ አመታት ተቆጥረዋል። መሬት ለአራሹ የሚል ሁሉን አቀፍ መፈክር አንግቦ የቀዳማዊ ኃ/ሥላሴን ስርአት ከስር መሰረቱ…
የሕግ የበላይነት ዛሬ ካልተከበረ እልቂቱ ይቀጥላል (አክሎግ ቢራራ-ዶር)

አክሎግ ቢራራ- (ዶ/ር)ህዳር 4 2012 ዓ. ም. እኔ በምኖርበት በአሜሪካ አገር ዲያስፖራ ተብልን የምንጠራው ሁሉ ግራ ተጋብተናል። መተማመን የለም። አገራችን እየጠፋች፤ ዘውግና ኃይማኖት ተኮር ጭካኔ፤ ግፍና በደል በግልጽ እየተካሄደ ለመሰብሰብ፤ በጋራ ለመጮህ፤ ወንጀለኞችን ለይቶ ለማውገዝ አልቻልንም። አብዛኛዎቻችን ዝምታን መርጠናል፤ አቋም…

ማንነት እና እምነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን የሚያነሳሱና የሚፈጽሙ አካላት ለህግ ሊቀርቡ ይገባል-ኢዜማ በሀገሪቱ ዜጎች ላይ ማንነት እና እምነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን የሚፈጽሙና የሚያነሳሱ አካላት ለህግ ሊቀርቡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ አሳሰበ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በዛሬው…