አፌን ሞልቼ መናገር እችላለሁ። ምንም አይነት የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት የለም – ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ

ፖለቲከኞች የራሳቸውን ስራ ይስሩ፤ ከዚያ ውጪ ያለን ሰዎችም የየራሳችንን ሥራ እንስራ፤ ይህ ሲሆን ሁሉም ይስተካከላል – ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት (ኢፕድ) • የትም አገር ለውጥ ቀላል ሆኖ አያውቅም፡፡ የተለያየ የቡድን ፍላጎት ይኖራል፡፡ ወደፊት ወደኋላ የሚያስኬዱ ሁኔታዎችም…
ዩኒቨርሲቲዎች ወደ መረጋጋት የማይገቡ ከሆነ እስከ መዝጋት የሚደርስ እንደሚወሰድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስጠነቀቁ፡፡

ዩኒቨርሲቲዎች ወደ መረጋጋት የማይገቡ ከሆነ እስከ መዝጋት የሚደርስ እንደሚወሰድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስጠነቀቁ፡፡ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ረብሻ በመፍጠር የሰው ሕይወት እንዲያልፍ በሚያደርጉ ተማሪዎች ላይ መንግሥት ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) ገለፁ፡፡ ረብሻ በመፍጠር የማይረጋጉ ዩኒቨርሲቲዎችን እስከመዝጋት የሚደርስ…

መንግስት ህልውናችን ካላስጠበቅ እራሳችን ለማስጠበቅ እንገደዳለን! በዩንቨርስቲወች የሚደርሰው ሀይማኖታዊ ግፍ በአስቸኳይ ይቁም! መንግስት ፖለቲካዊ ሽፋን በመስጠት በቤተክርስቲያን ላይ የሚያደርሰውን ግፍ :ግድያ: ማቃጠልና ማፈናቀል ባስቸኩዋይ ያቁም! መንግስት ካለ የዘመኑን አህመድ ግራኞች ና የዘመኑን ዮዲት ጉዲትን ለፍርድ ያቅርብልን!!!  
የደሕንነት ተቋሙ ኋላፊነትና ተጠያቂነት ከምን ድረስ ነው ???

የደሕንነት ተቋሙ ኋላፊነትና ተጠያቂነት ከምን ድረስ ነው ??? የደሕንነት መስሪያ ቤቱ ከወንጀለኞች በላይ ትልቅ ወንጀለኛ ነው። የአንድን አገር ደሕንነትና ሰላም እንዲሁም የጠንካራ መንግስትነትን የውስጥ ጉዳዮች በአስተማማኝነት ላይ ተመስርቶ የሃገርና ሕዝብ ሕልውና እንዲከበር ትልቁን ስራ መስራት ያለበት የደሕንነት ቢሮው ነው። ካሁን…
ቤተክርስቲያን ላይ እየተደረገ ያለው አውዳሚ እና አደገኛ ጥቃት እጅግ በጣም አሳሳቢ፣ጊዜ ሊሰጠው የማይገባ ችግር ነው።

(መስከረም አበራ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ እየተደረገ ያለው አውዳሚ እና አደገኛ ጥቃት እጅግ በጣም አሳሳቢ፣ጊዜ ሊሰጠው የማይገባ ችግር ነው። በቤተክርስቲያኗ ላይ የተቃጣው አደጋ የሚያሳዝነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዩን ክርስቲያን ብቻ አይደለም ይልቅስ ነገሩ መላውን የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ እያስጨነቀ ያለ ጉዳይ…

“አምቦ የፖለቲካ ስዕሉ ትልቅ ስለሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ኦዴፓም ኪሳራ እንዲደርስባቸው ተብለው የተሰሩ ስራዎች አሉ። ይህ ተጣርቷል፤ ህብረተሰቡም አውቋል” አቶ ታዬ ደንደአ የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ********************************* ዋና ዋና ሃሳቦችን • ተረኝነት የሚባለው በየትኛውም ብሄር በየትኛውም ፓርቲ ሌባም፣ ሙሰኛም ባለጌም፣ ቀጣፊ፣…

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ሕጋዊ የፖለቲካ ድርጅት ተብሎ በምርጫ ቦርድ መመዝገቡ ተሰማ። ኦነግ ላለፉት አስርት አመታቶች ሕጋዊ ሳይሆን በተለያዩ የትጥቅ ትግሎች የቆየ ሲሆን አሸባሪ ተብሎም ተፈርጆ ነበር።

የዘር ተኮር ፖለቲካ ካልተሻረ ኢትዮጵያ ትፈነዳለች። የኦሮሞ ብሔርተኝነት አቢይ አህመድ ወደ ስልጣን እንዲመጣ አግዞታል ፣ ግን እሱን ለመቀልበስም ፡፡ እንቅስቃሴዎች እየታዩ ነው። አገሩን አንድ ለማድረግ ፣ የኖቤል አሸናፊ ጠቅላይ ሚኒስትር እርሱና አዲሱ ፓርቲው ሁሉንም ኢትዮጵያውያን እንደሚወክሉ የተለያዩ ጎሳዎችን ማሳመን አለበት…