አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣይ የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ውይይት በግብፅ ካይሮ የሚካሄድ መሆኑ ተገልጿል። የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውሃ ጉዳይ የሚኒስትሮች ባለፉት ሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲያካሂዱት የነበረው ውይይት ዛሬ ማምሻውን ተጠናቋል። ውይይቱን አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የውሃ፣ መስኖና…
የኢትዮጵያ፣ የግብጽና የሱዳን የውሃ ሚኒስትሮችና የቴክኒክ ቡድን አባላት ድርድር ተጠናቀቀ

ኢዜአ  —  የኢትዮጵያ፣ የግብጽና የሱዳን የውሃ ሚኒስትሮችና የቴክኒክ ቡድን አባላት ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲያደርጉት የነበረውን ድርድር ዛሬ ማምሻውን ተጠናቀቀ። የሦስቱ አገሮች መሪዎች እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር መስከረም 2015 በሱዳን ካርቱም የተፈረመውን ስምምነት እና ከዚህ በፊት የነበሩ የቴክኒክ ውይይቶችን መሰረት በማድረግ ድርድሩ ተካሂዷል።…

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የኢህአዴግን ውህደት በአብላጫ ድምፅ ፣ በ 6 ተቃውሞ አፀደቀ። የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአብላጫ ድምፅ ሪፎርሙን ተቀብሏል። ለዉጡም ከግማሽ መንገድ በላይ ሄዷል :: የኢህአዴግ ውህደት በሦስቱ አባል ድርጅቶች ድጋፍና በህወሓት ተቃውሞ ፀድቋል። በእርግጥ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሉት ስር በአዲሱ ሪፎርም መሰረት ወደ ኮሌጅ ያደገው ብሄራዊ የመረጃ ኮሌጅ በደህንነት ጥናት መስክ በዲፕሎማ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉ ሰልጣኞችን አስመርቋል። ብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ኮሚሽነር ደመለሽ ገብረሚካኤል በምረቃ…

አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2021 የአፍሪካ ዋንጭ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በማዳጋስካር አቻው 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለ2021 በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን በዛሬው ዕለት…