አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ በዛሬ ውሎው በወደፊቱ ውህድ ፓርቲ ፕሮግራም (ማኒፌስቶ) ላይ ዝርዝር ውይይት እና ክርክር በማካሄድ ረቂቁ ወደፊት ለሚካሄደው የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ እንዲቀርብ መወሰኑን የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የኢንዱስትሪ ሳምንት ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ሳምንቱ ለተከታታይ አምስት ቀናት በአፍሪካ ህብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ ነው የሚካሄደው። ሳምንቱ “የአፍሪካ ኢንዱስትሪን ለአህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጠና ማመቻቸት” በሚል መሪ ሃሳብ ነው…

በትላንትናው ዕለት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ መጀመሩን አስመልክቶ የወጣውን የፎቶ ምስል ስመለከት ከዚህ በፊት ተመሳሳይ የሆነ የፊት ገፅታ ማየቴ ትዝ አለኝ። ከዚያ “ይሄን የፊት ገፅታ ያየሁት መቼ ነበር?” እያልኩ ማሰላሰል ጀመርኩ። ግዜና ቦታው ጠፋኝ እንጂ በህወሓት አመራሮች ላይ ተመሳሳይ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ 35 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ከ1 ሺህ 32 በላይ ዳያስፖራዎች የንግድና ኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን አስታወቀ። ኤጀንሲው የዳያስፖራውን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ልማት ተሳትፎ ይበልጥ ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲዳማ ቡና የ2012 ዓ.ም የትግራይ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ። ላለፉት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የትግራይ ዋንጫ ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል። በፍጻሜ ጨዋታው ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን 1 ለ 0 በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል።…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃገር ሰላምና አንድነትን ለማረጋገጥና ለማስቀጠል ህዝባዊና አሳታፊ የሆኑ ውድድሮች አስፈላጊ መሆናቸውን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊዎች ገለፁ። ተሳታፊዎቹ የሀገር ሰላምና አንድነትን ማስጠበቅ የሁሉም ድርሻ መሆኑን ተናግረዋል። የነገ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ በኔዘርላንድስ የ15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር አሸነፈች። አትሌት ለተሰንበት ርቀቱን በ44 ደቂቃ ከ20 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት አሸንፋለች። ይህም የርቀቱ የዓለም ምርጥ ሰዓት ሆኖ ተመዝግቦላታል።…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ዋንጫ (ሴካፋ) ውድድር የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ተሸነፈ። ሉሲዎቹ በመጀመሪያ የምድብ ማጣሪያ ከኬንያ ጋር ተገናኝተው 2 ለ 0 ተሸንፈዋል። በውድድሩ በምድብ 2 ከኬንያ፣ ጂቡቲ እና…